Spare Parts and Car Decoration Materials

የሃይኒከን ቢራዎች አ.ማ. የታወቁና ብቃት ያላቸውን የቀላል መካከለኛና ከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ለቀላል መካከለኛና ከባድ ተሽከርካሪዎች የጎማ አቅራቢዎችን ለመመዝገብ የወጣ የፍላጎት ማሳወቂያ

የሃይኒከን ቢራዎች አ.ማ. የታወቁና ብቃት ያላቸውን የቀላል መካከለኛና ከባድ ተሸከርካሪዎች ጎማ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ብቃቱና ፍላጎቱ ያላችሁ አቅራቢዎች ከታች በተቀመጠው የኢሜል አድራሻ የፍላጎት ማሳወቂያችሁን እስከተጠቀሰው የፍላጎት ማሳወቂያ ቀነ ገደብ ድረስ እንድትልኩ እንጠይቃለን።

  • የፍላጎት ማሳወቂያ የመጀመሪያ ቀን ነሃሴ 20 ቀን 2018
  • የፍላጎት ማሳወቂያ የመጨረሻ ቀን ነሃሴ 29 ቀን 2018
  • የማሳወቂያ ኢሜል አድራሻ    [email protected] 
  • ስልክ ቁጥር +251911461024 ፍፁም ዘውዴ

 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-04
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-09-04 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Haniken Brewery S.C
  • Published on: Reporter (Aug 26, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T14:30:11.000Z
← Back to all tenders