Textile, Garments and Uniforms
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 ቅድመ አንደኛ የ1ኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ የሚያስፈልገውን የተለያዩ ግብዓቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የግልፅ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 ቅድመ አንደኛ የ1ኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ የሚያስፈልገውን የተለያዩ ግብዓቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በዚህ ስራ ላይ የተሰማራችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ቀርባችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
በዚህ መሰረት፡-
- ሎት 1 የደንብ ልብስ-የጨረታ ማስከበሪያ ብር 320000.00
- ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች-የጨረታ ማስከበሪያ ብር 6000.00
- ሎት 3 አላቂ የህክምና እቃ-የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000.00
- ሎት 4 አላቂ የት/ት እቃዎች-የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20000.00
- ሎት 5 አላቂ የጽዳት እቃዎች-የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40000.00
- ሎት 6 የላብራቶሪ እቃዎች- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000,00
- ሎት 7 ልዩልዩ መሳሪያዎች እቃዎች- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000.00
- ሎት 8 ቋሚ የቢሮ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 8000.00
የጨረታው መስፈርት
1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ወረቀት በዘርፉ የታደሰ ያላቸው
2. የመንግስት ግብር የከፈለ ክሊራንስ ያለው
3. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
4. Tin ነምበር ማቅረብ የሚችል
5. የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ያለ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
6. ተጫራቾች የሚያቀረቡትን እቃ እስከ መ/ቤቱ ግምጃ ቤት /ድረስ በማጓጓዣ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
7. የጨረታ ማስገቢያ ቦታ በአ/ቃ/ክ/ከ ቂሊንጦ ቁ1 የኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
8. አሸናፊው ተጫራች ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
9. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የማወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
10. አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ የግዥውን 10% CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
11. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ ማህተም ስምና ፊርማቸውን በማኖር ዋናውንና ኮፒውን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በት/ቤቱ በግዢ ኦፊሰር ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
12. ጨረታው በ11ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተጫራቹ /ህጋዊ ወኪል /በተገኙበት ታሽጎ በ4፡30 የሚከፈት ሲሆን ተጫራቹ ህጋዊ ወኪሉ /ያለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ላይ ተጽኖ አያመጣም። በ11ኛው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
13. የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጅናል በመለየት ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ የሌለበት ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በተለያየ ፖስታ አሽገው ሲያመጡ CPO ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
14. CPO የሚሰራለት መ/ቤት አድራሻ ስም ይጠቀስ
15. ጥቃቅንና አነስተኛ በሀገር ውስጥ ምርት ላይ ብቻ መሰማራታቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ካቀረቡ ድግፍ ይደረግላቸው።
16. ተጫራቾች የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከት/ቤቱ ፋይናንስ ኦፊሰር ቢሮ ቁጥር 4 መግዛት ይችላሉ።
17. ውድድሩን ያሸነፈ ተዋዳዳሪ ውድድሩን ማሸነፉ ከታወቀ እና 7 የቅሬታ ቀን ከአለቀ በኋላ በ5(አምስት) የስራ ቀናት ውስጥ በአካል ቀርቦ የውል ስምምነቱን መፈረም ግዴታ አለበት።
18. ከሎት 1-8 ያሉትን እቃዎች (የደንብ ልብሶች) ተወዳዳሪዎች ምንም አይነት ምልክት ያልተደረገበት ለእያንዳንዱ እቃ አንድ ናሙና ብቻ በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ ቂሊንጦ ቁ1 የ1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
19. መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ውድድሩን (ጨረታውን) በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ ከፈለጉ 09 13 01 07 04/ 09 69 92 88 18
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 ቅድመ አንደኛ የ1ኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-08
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00
- Bid opening: 2026-09-08 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Kilnto No.1 Kindergarten & Elementary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 27, 2026)
- Posted at: 2026-08-27T08:31:45.000Z