Office Furniture

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ቤት የተለያዩ ዘመናዊ ፈርኒቸሮችን ግዥ እና ወልቂጤ ከተማ የሚገኘውን የኮንክሪት ምሰሶ ማምረቻ ንብረቶችን፤ ለመንቀል፣ ለማንሳትና ወደ ምትክ ቦታ ለማዛወር የአገልግሎት ሥራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-004/2018ሎት-1 እና ሎት-2

ተቋማችን በአዲስ አበባ ጎፋ በሚገኘው ማዕከላዊ ዕቃ ግምጃ ቤት ግቢ ውስጥ ላስገነባው  የሠራተኞች ካፍቴሪያ እና ለመሰብሰቢያ አዳራሽ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዘመናዊ ፈርኒቸሮችን ግዥ እና ወልቂጤ ከተማ የሚገኘውን የኮንክሪት ምሰሶ ማምረቻ ንብረቶችን፤ ለመንቀል፣ ለማንሳትና ወደ ምትክ ቦታ ለማዛወር የአገልግሎት ሥራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ዋስትና

ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ

ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ፈቻ ቀን

እና ሰዓት

1

ዘመናዊ የከበብና መሰብሰቢያ አዳራሽ ፈርኒቸር ግዥ

75,000.00

ጳጉሜ 3 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት

ጳጉሜ 3 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት

2

የኮንክሪት ምሰሶ ማምረቻ ንብረቶችን ለመንቀል፣ ለማንሳትና ወደ ምትክ ቦታ ለማዛወር የአገልግሎት ሥራ ግዥ

165,000.00

ጳጉሜ 4 ቀን 2018 . ከቀኑ 8፡ዐዐ ሰዓት

ጳጉሜ 4 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀንጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መሥሪያ ቤትየኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መሥሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መሥሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48
  4.  ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና “ETHIOPIAN ELECTRIC UTTY" በሚል መሆን ይኖርበታል፤
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይምሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-09
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-09 14:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Aug 27, 2026)
  • Posted at: 2026-08-27T09:37:11.000Z
← Back to all tenders