Textile, Garment and Leather

በለሚኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/2019

በለሚኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት አመት ግልጽ ጨረታ ለማውጣት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ እንጋብዛለን።

/

ሎት

የእቃው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ

1

1

ደንብ ልብስ

10000

2

2

የጽዳት እቃዎች

14500

3

3

የእስቴሽነሪ እቃዎች

12000

4

4

ኤሌክትሮኒክስ

10000

5

5

ህትመት

24000

6

6

ቋሚ እቃዎች

35000

7

7

የጀነሬተር ሰርቢስ

22500

8

8

ኮምፒውተር ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ጥገና

22500

9

9

አላቂ የቢሮ እቃዎች

12000

10

10

የልብስ ስፌት

10000

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገበ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቲን ቁጥር ያላቸው

4. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

5. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ 300 ብር በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 48 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 48 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

7. አነስተኛና ጥቃቅን በሚያመርቱት ምርት ብቻ ከክፍያ ነጻ ሰነድ ይወስዳሉ።

8. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ የሚቀጥለውን የስራ ቀን በመጠቀም በተመሳሳይ ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. ዘግይቶ የሚመጣ ጨረታ ተቀባይነት አይኖረውም

10. ተጫራቾች ሲያሸንፉየውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

11.ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና የሚቀርብባቸውን እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው

12. የጨረታ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት የመስራቤቱ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ ለበት

13. ጤናጣቢያው ለጨረታ ካቀረበው እቃ 20% ድረስ የመጨመርም ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።

14. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ ተጠበቀ ነው፡።

15. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት 45 ቀን ነው።

16. ዋጋ የተሞላበት የጨረታ ሰነድ በየሎቱ ለብቻ በማሸግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

17. ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማሰራት አለባቸው

18. በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ኦርጅናል ማህተም ሊኖር ይገባል።

19. ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ቫት ማካተት አለባቸው።

20. ተጫራቾች የተፈለገውን እቃ ሳይሰርዙ ሳይጨምሩና ሳይቀንሱ ለተጠቀሰው እቃ ብቻ በዋጋ መሙያ ላይ መሙላት አለባቸው ይህን ያላደረገ ተጫራች ከውድድሩ ይሰረዛል።

21. ከጨረታ ሰነድ ውጭ የተሞላ ዋጋ ተቀባይነት የለውም።

22. የጨረታ ማስከበሪያ በወ8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ ስም ሲፒኦ መሆን አለበት።

አድራሻ፡- ወደ ሰሚት በሚወስደው መንገድ ፊጋ መብራቱ ጋር እንደደረሱ ወደ ግራ 30 ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር፡- 0118 59 34 64 በመደወል ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ።

በለሚኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-09
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት
  • Bid opening: 2026-09-09 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰአት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Lemi Kura Woreda 08 Amorawe Memorial Health Center
  • Buyer address: ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወ/8 አሞ/ጤ/ጣቢያ ወደ ሰሚት በሚወስደው መንገድ ፊጋ መብራት ጋር እንደደረሱ ወደ ግራ 30 ሜትር ገባ ብሎ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር በየሎቱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 28, 2026)
  • Posted at: 2026-08-28T09:06:41.000Z
← Back to all tenders