Vehicle and Machinery Sale

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ያገለገለ ሚትስቡሽ አይሱዝ ሞዴል FE659EL የጃፓን ስሪት ሰሌዳ ቁጥር 4- 01401 ደ/ህ የሻንሲ ቁጥር FE6s9F-AY9683 የጭነት መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

 ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 01

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ማእከል የሚገኝ ያገለገለ ሚትስ ቡሽ አይሱዝ ሞዴል FE659EL የጃፓን ስሪት ሰሌዳ ቁጥር 4-01401 ደ/ህ የሻንሲ ቁጥር FE6s9F-AY9683 የጭነት መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለፈለገ

መስፈርት

  1. በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና ፈቃዱን ያደሰ መሆን አለበት
  2. የዘመኑ ግብር የከፈለ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ተመዝጋቢ የሆነ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ TIN Number| ያለው
  4. የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 50,000 /ሀምሳ ሺህ ብር ከባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
  5. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ከጉራጌ ዞን እኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋ/ ጽ/ቤት ከግ/ን/አስ ስራ ሂደት 300 ሶስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ለተከታታይ ለ15(አስራ አምስት) የስራ ቀናት ብቻ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ደግሞ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዋጋ ሞልተው አንድ ቴክኒካል ኦርጂናል እና ፋናንሻል ኦርጂናል እንዲሁም ሁለት ኮፒ በማዘጋጀት በፖስታ በማሸግና በእናት ፖስታ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ላይ ይከፈታል። የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ቢያጋጥመው ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን የሚሻገር መሆኑን እናሳስባለን።
  6. መኪናውን በአካል መመልከት ለሚፈልጉ በስራ ቀናት ጠዋት 2፡30 እሰከ 6፡30 ማየት ይቻላል።
  7. መስሪያ ቤቱ ተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- እኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-14
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15(አስራ አምስት) የስራ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-14 14:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15(አስራ አምስት) የስራ ቀናት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Enor Ener Mager Woreda FEDB
  • Bid bond: 50,000 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 28, 2026)
  • Posted at: 2026-08-28T09:33:30.000Z
← Back to all tenders