Spare Parts and Car Decoration Materials
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር OT/18/2018
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
Lot |
Description |
|
Lot-1 |
Purchase of Simba Harrow Spare Parts (PR-No. 46027) |
|
Lot-2 |
Purchase of Rome Heavy Duty Plough Spare Parts (PR-No. 46028) |
|
Lot-3 |
Purchase of Gregoire Besson Plow Spare Parts (PR-No. 46029) |
|
Lot-4 |
Purchase of Sino Dump Truck Spare Parts (PR-No. 46075) |
|
Lot-5 |
Purchase of GI Pipes & Chain Block (PR-No. 46087) |
|
Lot-6 |
Purchase of Different Electrodes (PR-No. 46088) |
|
Lot-7 |
Purchase of Different Bearing (PR-No. 46097) |
ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ
ግዥ ቡድን
ሜክሲኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር፡-011-551-2547
የፋክስ ቁጥር፡-011-551-2911
ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ከሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው።
1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቭሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
2. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ወስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመከፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
3. ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-09-17
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-17 14:15
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡15 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Finchaa Sugar Factory
- Buyer address: Mexico Square, Philips Building, Room No. 207
- Bid document price: 400.00 ብር ለሎቱ
- Published on: Addis Zemen (Aug 28, 2026)
- Posted at: 2026-08-28T09:41:22.000Z