House Furniture

የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት፡-

1. ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture)፣ 2. የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ 3. የፅዳት እቃዎች፣ 4. የጽህፈት መሳሪያዎች (stationaries)፣ 5. የኤሌክትሮኒክሰ ዕቃዎች፣ 6. የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

1. በጨረታው መካፈል የምትፈልጉ በተጠቀሰዉ የስራ መስኮች የተሰማራችሁ ነጋዴዎች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና TIN ያላቸዉ መሳተፍ ትችላላችሁ።

2. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 40,000(አርባ ሺህ ብር) በCPO ብቻ በሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ ቤት በሚል ስም በማሰራት ማቅረብ አለባቸዉ።

3. የጨረታ ሰነዱን ጋዜጣዉ ከወጣበት እለት አንስቶ በስራ ሰአት የማይመለስ 500( አምስት መቶ ብር ) በመክፈል ከሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ።

4. ጨረታዉ የሚከፈተዉ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ16ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በሱሉልታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ይሆናል።

5. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸዉ።

6. ተጫራቾች ለያንዳንዱ እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸዉ።

7. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

አድራሻ ፡- ስልክ ቁጥር 011 188 0028/174 /09 01 91 97 41
በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳድር
የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
ጫንጮ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-14
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-09-14 12:00
  • Bid opening (note): ጋዜጣዉ ከወጣበት እለት አንስቶ በ16ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Sululta District Office in North Showa Zone Administration
  • Bid bond: 40,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 30, 2026)
  • Posted at: 2026-08-31T07:53:59.000Z
← Back to all tenders