Pharmaceutical Products
በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 2 ስር የሚገኘው የመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ግባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Pharmaceutical ProductsHealth Care, Medical IndustryMaterials
Addis Ababa
More tags
Education and TrainingPrinting and PublishingStationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsMedical Equipment and SuppliesHealth Related Services and MaterialsCleaning and Janitorial Equipment and ServiceHand Tools and Workshop EquipmentAmharic2merkatoMezgebe Birhan Kindergarten & Elementary School
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 2 ስር የሚገኘው የመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛ፣1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ግባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የግዥው መለያ ቁጥር 001/2019
|
ሎት 1 |
የደንብ ልብሶች |
የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን |
19,000 ብር |
|
ሎት 2 |
ኣላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችና የቢሮ እቃዎች |
>> >> |
7,000ብር |
|
ሎት 3 |
ህትመት |
>> >> |
3,000 ብር |
|
ሎት 4 |
አላቂ የህክምና እቃዎች |
>> >> |
1,000 ብር |
|
ሎት 5 |
አላቂ የትምህርት እቃዎች |
>> >> |
3,000 ብር |
|
ሎት 6 |
የፅዳት እቃዎች |
>> >> |
2,000 ብር |
|
ሎት 7 |
ልዩ ልዩ መሣሪያዎች |
>> >> |
1,000 ብር |
|
ሎት 8 |
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች |
>> >> |
2,500 ብር |
|
ሎት 9 |
ቋሚ የቢሮ እቃዎች |
>> >> |
2,000 ብር |
|
ሎት 10 |
የደንብ ልብስ ስፌት |
>> >> |
2,000 ብር |
በዚህ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ፡-
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ የዘመኑን ግብር አጠናቃችሁ የከፈላችሁ
- በመንግሥት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ የተመዘገቡ የቫትና የቲን ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ።
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ የምትችሉ።
- የጨረታ አሸናፊ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል።
- ለጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ ሰነድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ የሥራ ሂደት ቢሮ በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የምትጫረቱትን እቃ ሎት1--- ለሎት2 - ለሎት3 ---- ለሎት4 ---- ለሎት5--ለሎት6 - ለሎት7 ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ማቅረብ አለባችሁ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ቫትን ጨምሮ ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
- የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሱ /ባሸናፊው/ ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መ/ቤት ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት።
- ተጫራቾች የምታቀርቡትን ዋጋ ዝርዝር በሰነዱ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልታችሁ ኮፒና ኦርጅናል በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ በሥራ ሰዓት ለዚሁ ጨረታ ማስገቢያ በተዘጋጀው ሳጥን በመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ማስገባት ይኖርባችኋል።
- የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው ከወጣበት በ10ኛው ቀን በ11፡30 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል 11ኛው ቀን የበዓል ቀን ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አድራሻ፡- ጦር ሀይሎች የቀድሞው ኦሜድላ ጀርባ በተለምዶ አይነስውራን ድርጅት ፊት ለፊት
- ስልክ፡- 011-3-71-03-57 /011-3-69-05-34
በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 2 የመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-10
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ ሰነድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-11 12:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ ሰነድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Mezgebe Birhan Kindergarten & Elementary School
- Buyer address: ጦር ሀይሎች የቀድሞው ኦሜድላ ጀርባ በተለምዶ አይነስውራን ድርጅት ፊት ለፊት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T07:56:01.000Z