Vehicle
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር ለተቋሙ ስራ አገልግሎት የሚውሉ ሁለት (2) ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር ለተቋሙ ስራ አገልግሎት የሚውሉ
- ሁለት (2) ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በደረጃ (Small, Medium & High Level) በመለየት በቴክኒክና በፋይናንስ ሰነዳቸው ላይ በዝርዝ ለይተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
1. ዋናዋና የቴክኒክ መስፈርቶች
ተጫራቾች የሚያቀርቡት መኪና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዋነኛ እና ሌሎች ከዚህ በታች ያልተጠቀሱ ዝርዝር መገለጫዎች (ስፔስፊኬሽን) ጭምር በገስጽ በሚወዳደሩበት መኪና ዓይነት (ደረጃ) መሠረት መገስጽ ይኖርባቸዋል::
- የተሽከርካሪው ስም
- የጉዞ ርቀት
- ባትሪ፣
- ሞተር
- ዋስትና መስጠት የሚችሉ ከሆነ
- ልዩ የመኪናው መገለጫ
- አብረው የሚመጡ መገልገያዎች ስም
- የሚይዘው የሰው ብዛት
2. የጨረታ አቀራረብ መመሪያ፡
የቴክኒክ ሰነድ: ዝርዝር መግለጫ ካታሎግና ዋስትና የያዘ ሰነድ በተለየ ኤንቨሎፕ።
የፋይናንስ ሰነድ:የእያንዳንዱን መኪና ዋጋ (ታክስን ጨምሮ) የያዘ ሰነድ በተለየ ኢንቨሎፕ።
3. የጨረታ ማስገቢያና መክፈቻ:
ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 2/2018 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን ተጫራቾች የቴክኒክና የሩይናንሽያል ሰነዶቻቸውን ለየብቻው ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በታሸገ ኢንቨሎፕ ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00-4:20 ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል :: ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ሰኞ 4:30 በሚሆንበት ጊዜ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል::
ተጫራቾች ከተሽከርካሪው ጋር አብረው ማቅረብ የሚገባቸው አስገዳጅ መገልገያዎችን ያለምንም ክፍያ በዝርዝር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
ማሳሰቢያ
ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ እነዚህን ሁሉ መገልገያዎች እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸውን ወጪን ያካተተ መሆን እንዳለበት በጨረታ ሰነዱ ክፍል ላይ በግልጽ መጠቀስ አለበት::
ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ:- ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ.አ.ማ
ኢትዮ ቻይና መንገድ ካስማ ህንፃ ጎርጎርዮስ አደባባይ
ቢሮ ቁጥር 7
Tender details
- Deadline: 2026-09-07
- Bid closing time: 10:20
- Bid opening: 2026-09-07 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Future Talent Acadamy S.C
- Buyer address: ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ ጎርጎሪዎስ አደባባይ ወረድ ብሎ
- Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T08:25:18.000Z