Textile, Garment and Leather
የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለሀዲያ ባህል ዘመን መለወጫ ያሆዴ በዓል ለማክበር የሀዲያ ብሔር ባህላዊ ልብስ፣ የሙዚቃ መሣሪያ እና ሳውንድ ሲስተም ከነሙሉ እስቴጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል
Textile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and Uniforms
Central Ethiopia
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለሀዲያ ባህል ዘመን መለወጫ ያሆዴ በዓል ለማክበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት፡-
- ሎት 1- የሀዲያ ብሔር ባህላዊ ልብስ
- ሎት 2- የሙዚቃ መሣሪያ እና ሳውንድ ሲስተም ከነሙሉ እስቴጅ
1. በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው
3. ተጨማሪ እሴት ታክስ /የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ያለው
4. የዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸው ድርጅቶች
ሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 17 በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል እንድትወስዱና ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና
- ሎት 1- 30,000
- ሎት 2- 30,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የጨረታ መወዳደሪያ መምሪው ባዘጋጀው ፎርማት ላይ ብቻ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ኦርጅናልና ኮፒ በማሸግ ቢሮ ቁጥር 17 ላይ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡና ጨረታውም በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በ4፡30 ላይ የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስ/ቁ 0910432170 መጠየቅ ይቻላል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-09
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታውም በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-09 12:00
- Bid opening (note): ጨረታውም በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Hadiya Zone Finance Bureau
- Bid bond: ለእያንዳንዱ ሎት 30,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T08:25:35.000Z