Transportation Service

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አ.ማ ብቁና በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ተጫራቾችን ከቅድ መመደበኛ (ኬጂ) እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ለሚመጣው የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ብቁ፣ ህጋዊ እና ፍቃድ ያላቸው የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መስጠት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

1. ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አ.ማ ብቁና በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ተጫራቾችን ከቅድ መመደበኛ (ኬጂ) እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ለሚመጣው የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ብቁ፣ህጋዊ እና ፍቃድ ያላቸው የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መስጠት ይፈልጋል::

ተጫራቾች በሎት 1 (የደምበል KG ካምፓስ) በሎት 2 (የጎሮ ቅርንጫፍ ካምፓስ) እና በሎት 3(ዋናው ካምፓስ) መወዳደር ይችላሉ፣ ዝርዝር ቴክኒካዊ መስፈርቶችና መጠኖች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ተካትተዋል።

2. የተሟላ ከስራው ጋር በተገናኘ ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲ.አይ.ኤን) የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ምዝገባ እና የቅርብ ጊዜ የገብር ክሊራንስ ያላቸው ብቁ ተጫራቾቾ፣ ከዚህ በታች ከተመለከተው አድራሻ ከ25/12/2018 ጀምር በስራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ።

አድራሻ

ፊዩቸር ንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር ወደ ጎርጎርዮስ አደባባይ በሚወስደው ዋና ግቢ ቢሮ ቁጥር 4

የጨረታ ማስገቢያ ቀን

ጳጉሜ 2ቀን 2018 . 900 እስከ 920 ብቻ

የጨረታ ማስገቢያ አድራሻ

ፊዩቸር ንት አካዳሚ (አድራሻ፡- ወሎ ሰፈር ወደ ጎርጎርዮስ አደባባይ በሚወስደው መንገድ ዋና ግቢ) ቢሮ ቁጥር 7

የጨረታ መክፈቻ

ጳጉሜ 2ቀን 2018 . 9:30 በተመሳሳይ ቦታ፣ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በሚገኙበት በፊታቸው ይከፈታል

3. ተጫራቾች አስፈላጊውን የጨረታ ማስከበሪያ አያይዘው ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በተጠቀሰው ቀነ- ገደብ ሙስጥ መድረስና ሰነዳቸውን ማስገባት አስባቸው። ከቀነ ገደቡ ውጪ በኋላ የሚደርሱ ጨረታዎች ተቀባይነት የላቸውም:: ጨረታው በእለቱ ወዲያውኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት በአካል በተገኙበት ይከፈታሉ።

4. አካዳሚው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-07
  • Bid closing time: 15:20
  • Bid opening: 2026-09-07 15:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Future Talent Acadamy S.C
  • Buyer address: ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ ጎርጎሪዎስ አደባባይ ወረድ ብሎ
  • Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
  • Posted at: 2026-08-31T11:35:56.000Z
← Back to all tenders