Spare Parts and Car Decoration Materials
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ 03/2019
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
- የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ እቃዎች አቅርቦት ግዥ
በመሆንም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ስነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /ቲን/
- ታክስ ክሊራንስ
ተጫራቾች በሽርክና በጥምረት በጋራ ወይም በቅንጅት የሚጫረቱ ከሆነ የመመስረቻ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው
- ርክክቡ የሚፈጸምበት ቦታ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋናው መስሪያ ቤት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 175,000.00 (መቶ ሰባ አምስት ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሆኖ ጨረታ ከተከፈተበት 60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፤
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 75 የማይመለስ 1000 /አንድ ሺ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ::
- ጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ቀን 24/12/2018 ዓ.ም
- ጨረታው የሚዘጋው፡- 08/01/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ሆኖ በእለቱ ከሰዓት 9፡30
- ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በጨረታው አከፋፈት ላይ መገኘት የሚችሉ መሆኑ፤
- የሚቀርበው እቃ አይነትና ይዘት በጨረታ ሰነዱ የተገለጹ መስፈርቶችን አሟልቶ መቅረብ የሚችል
- ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መሻለኪያ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት የቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ በአካል ወይም በስልክ 0114702063/0114702064 መጠየቅ ይቻላል።
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ
Tender details
- Deadline: 2026-09-18
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-09-18 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Railways Corporation
- Buyer TIN: 0004722443
- Bid bond: 175,000 ብር
- Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
- Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T13:44:53.000Z