House and Building Foreclosure

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

1.ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።

3. የመኖሪያ/ የንግድ ቤቶች ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።

4. የተሽከርካሪዎቹ ጨረታ የሚከናወነዉ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በሚገኝ ወመሳኮ ሕንጻ 6ኛ ፎቅ ይሆናል።

5. የጨረታው አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈልግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና ሌሎች ክፍያዎች ካሉ ይመለከተዋል።

6. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ስዓት መገኘት ይችላሉ። ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል

7. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተለው ነው የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል::

8. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ስዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ተሽከርካሪዎች

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጭው ስም

 

የተሽከርካሪው ዓይነት እና የተመረተበት ዘመን

የሰሌዳ ቁጥር

 

የሻንሲ ሴሪያል ቁጥር

የሞተር ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

1

ይርጋዓለም ፀጋዬ አስገዶም

ይርጋዓለም ፀጋዬ አስገዶም

 

አውቶሞቢል( 6 CROZZ 2022)

 

አአ-02-C30792

 

LSV2B6E5

6N2018070

 

FULL E-

 

4,200,000.00

 

መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

2

ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ

ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ

አውቶሞቢል(ቮልስ ዋገን ID 6-CROZZ 2022)

አአ-02-C28682

 

LFVVB9E77

N5164388

 

ELECTRIC-

 

4,200,000.00

 

መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30

3

ራዜል ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር

ራዜል ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር

የመስክ ተሽከርካሪ(2019) ቱክሰን

 

አአ-03-አ79640

 

KHJ3812

HLU083662

 

G4FJK

U411726

 

4,000,000.00

 

መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጭው ስም

 

መኖሪያ/የንግድ ቤት አድራሻ

 

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

የንብረቱ አገልግሎት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፣

1

ደጓለ በላይ

 

ደጓለ በላይ

እነማይ ወረዳ የረዝ ቀበሌ

2382 ካ.ሜ

ነዳጅ ማደያ (ግንባታ ላይ ያለ)

00ሠ1

 

13,000,000.00

 

መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

2

ደጓለ በላይ

 

ደጓለ በላይ

ብቸና ከተማ 04 ቀበሌ

912.64 ካ.ሜ

ድርጅት

 

ብቸ0.2686/11

7,000,000.00

 

መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30

3

አቶ ቢኒያም ተሰማ ኤርጊቾ

 

አቶ ቢኒያም ተሰማ ኤርጊቾ

 የንግድ ቤት

 

204 ካ.ሜ

 

የንግድ ቤት

 

ዳ/ከ/ማ/00/76

1,000,000.00

 

መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

 ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6508276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-10-06
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-06 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhan Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
  • Posted at: 2026-08-31T14:23:01.000Z
← Back to all tenders