Accounting and Auditing, Accounting System Design
ዳዊት ለአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር አገር በቀል በጎ አድራጎት ማህበር ሲሆን ማህበሩ የ2018 ዓ.ም 3 ፋይል ቦክስ የወጪ ፋይል ድጋፍ ሰነዶችን ህጋዊ በሆነ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
Description
የሂሳብ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ዳዊት ለአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር አገር በቀል በጎ አድራጎት ማህበር ሲሆን ማህበሩ የ2018 ዓ.ም 3 ፋይል ቦክስ የወጪ ፋይል ድጋፍ ሰነዶችን ህጋዊ በሆነ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል።
መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
1ኛ, የፌዴራል በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ባለስልጣን መስሪያ ቤት ኦዲት የማድረግ ፍቃድ ያለው
2ኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
3ኛ/የወቅቱን ግብር የከፈለበትን ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል።
በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃውን በማቅረብ ስራውን ሰርቶ ለመጨረስ የሚፈጀውን ጊዜና ዋጋ ቫቱን ጨምሮ እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ የሆኑትን ማስረጃዎች በማያያዝ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በፖስታ ሳጥን ቁጥር 1640 ወይም በsms ድሬደዋ በመላክ በተጨማሪም በግንባር በመቅረብ መወዳዳር የምትችሉ ሲሆን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 13 35-32-91 በቢሮ 025 112 7053 በመደወል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ።
ዳዊት ለአረጋውያን በጎ
አድራጎት ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-09-10
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-09-10 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dawit for the Elderly Charity Association
- Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T09:52:13.000Z