Textile, Garments and Uniforms
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesMaterialsEducation and TrainingCleaning and Janitorial Equipment and ServiceHand Tools and Workshop EquipmentSport Materials and EquipmentHumanitarian Aid Supply, Relief ItemsEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureOffice Machines and AccessoriesHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical IndustryMedical Equipment and SuppliesComputer and AccessoriesIT and TelecomAmharic2merkatoSene 9 Elementary School
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 01/2018
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን
| ሎት 1 የደንብ ልብስ | 38250 |
| ሎት 2 የፅህፈት መሳሪያዎች | 23254.50 |
| ሎት 3 የት/ት መርጃ እቃዎች | 5250 |
| ሎት 4 የፅዳት እቃዎች | 28062 .72 |
| ሎት 5 የጥገና እቃዎች | 13000 |
| ሎት 6 የእስፖርት እቃዎች | 5250 |
| ሎት 7 የህክምና የመ/እርዳታ መስጫ | 900 |
| ሎት 8 ቋሚ እቃዎች | 16500 |
ብቃት ያላቸውና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ፡-
በጨረታው ለመወዳደር ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ በጥቃቅንና አነስተኛየተደራጃችሁ ተጫራቾች አምራችነታችሁን የሚገልፅ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል
- ተጫራቾች በየሎቱ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
- ተጫራቾች ጨረታውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ሰኔ 9 የመ/ደ/ት/ቤት የፋ/ግ/ን/ደጋፊ የሥራ ሒደት ቢሮ ቁጥር 05 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሚያቀርቡትን ዋጋ መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት ለያንዳንዱ ከቫት ጋርያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የግዥውን አይነት በመጥቀስ እና ማህተም በማድረግ በታሸገ ፖስታ ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ተኩል ታሽጐ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት በት/ቤቱ የፋ/ግ/ን/ደጋፊ የሥ ሒደት ቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የባዕል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት በተወዳደሩባቸው ከሎት 1 እስከ ሎት 7 ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በተያያዘው የፍላጐት መግለጫ መሰረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
- የዘገየ ተጫራችና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ አለው ነው።
- መ/ቤቱ የሚያጫርተውን እቃ ብዛት እንደአስፈላጊነቱ 20% በመጨመር ወይም በመቀነስ በድጋሚ ማዘዝ የሚንችል ሲሆን ተጫራቾች ላሸነፉት ለቋሚ እቃ የ ዓመት ዋስትና መስጠት ይኖርባቸዋል፣
ለተጨማሪ ማብራሪያ ጥያቄ
አድራሻ ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ከካዲስኮ ወረድ ብሎ በሚገኘው ቴሌኮሚኒኬሽን ወደ ቀኝ
በሚያስገባው መንገድ 400 ሜትር ላይ ሲሆን የመ/ቤቱ ስልክ ቁጥር 011 888 2910
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍስ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ/ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-10
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ጨረታውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-12 10:00
- Bid opening (note): ጨረታውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Sene 9 Elementary School
- Buyer address: ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ከካዲስኮ ወረድ ብሎ በሚገኘው ቴሌ ኮሚኒኬሽን ወደ ቀኝ በሚያስገባው መንገድ 400 ሜትር ላይ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T10:02:38.000Z