Textile, Garment and Leather

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ ቅድመ አንደኛ፣ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ ቅድመ አንደኛ፣ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2019 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ለግዥ የቀረቡ ዕቃዎችና የጨረታ ማስከበሪያ CPO በየሎቱ ቀርበዋል

  • ሎት 1 የደንብ ልብስ እና የእስፖርት ትጥቅ ስፌት CPO 6,900.00(0.5%)
  • ሎት 2 አላቂ የፅዳት እቃዎች ግዥ CPO 3,800.00 (0.5%)
  • ሎት 3. አላቂ የጽህፈት እቃዎች ግዥ CPO 1,340 (0.5%)
  • ሎት 4. የትምህርት መርጃ ግዥ CPO 1,025.00(0.5%)
  • ሎት 5.ቋሚ ዕቃ ግዥ CPO 9,000.00 (0.5%)
  • ሎት 6. የህክምና መዳኃኒቶች cpo 1,100.00 (2)
  • ሎት 7 ለፕላንና ማሽነሪ እድሳት 1,100.00 (2%)
  • ሎት 8.ለህንፃና ቁሳቁስ ለተገጣጣሚዎች እድሳት ጥገና CPO 6,911.00 (0.2%)
  • ሎት 9.የጥገና ዕቃዎች CPO 1,727.75 (0.5%)

1. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ሚችል።

2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት /vat/ የተመዘገብበት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/መቶ ብር መክፈል ይኖርባቸዋል።

4. የመወዳደሪያ መነሻ ሒሳብ ከነቫቱ ዋጋውን በማስቀመጥ በግልጽ ተጠቅሶ መፃፍ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች በሚጫረቱበት የዕቃ አይነት ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው። ላላቀረቡት ናሙና መወዳደር አይችሉም።ናሙና የማቅረቢያ ጊዜ ጨረታው ሳይከፈት 3 /ሦስት ተከታታይ የስራ ቀናት ሲቀረው ይሆና። ናሙና በማያቀርቡ እቃዎች ላይ በፎቶ ግራፋ ማቅርብ ይገባል።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ውስጥ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ፋይናንስ ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. የጨረታ ማስከበሪያ እና የውል ማስከበሪያ ደብዳቤ የምታፅፋ ጥቃቅንና አነስተኛ አቅራቢዎች የተሰማራቹሁበትን የንግድ ስራ መስክ ዘርፋ የሚገልፅ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. ለዚሁም በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሳጥን መጨመር ይኖርባቸዋል 11ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ከጠዋቱ ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።

9. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% በcpo በቅድሚያ ማስያዝ ኖርባቸዋል።

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-2-29-105 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ ወደ ከሰባተኛ ወደ አማኑኤል የሚወስድበት መንገድ ገባ ብሎ።

በአዲስ ከተማ ክፍስ ከተማ የሻውል ደማ ቅድመ አንደኛ፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ሳጥን 11ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00
  • Bid opening: 2026-09-12 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ ሳጥን 11ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የሻውል ደማ አፀደ ህፃናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት
  • Buyer address: ከሰባተኛ ወደ አማኑኤል ቤ/ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ።
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
  • Posted at: 2026-09-01T10:12:16.000Z
← Back to all tenders