Accounting and Auditing, Accounting System Design
ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ሰነዶቹን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Description
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶቹን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ የማህበሩ የሂሳብ ኦዲት ማድረግ የሚችሉና ተገቢውን የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ተቋማት በመጋበዝ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ተወዳዳሪ የኦዲት ተቋማት የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡-
- የድርጅታቸውን ፕሮፋይል፤
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፤
- የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና
- የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት፡፡
ፍላጎቱና ብቃቱ ያላችሁ ተጫራቾች ለምታቀርቡት ዋጋ ኦዲት የሚደረጉትን ሰነዶች ብዛትና ተያያዥ ጥያቄዎች ካሏችሁ ከማህበሩ ፍይናንስ ከፍል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ የኦዲት ሪፖርቱ ተጠናቆ ለማህበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ከመስከረም 30/2019 ዓ.ም በፊት መቅረብ ይኖርበታል፡፡
የመወዳደሪያ ሰነዶች በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቃያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቀጥሎ ባለው የማህበሩ አድራሻ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
አድራሻ
ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ጸ/ቤት 10ኛ ወለል ፤ መገናኛ፤ ከቤተልሄም ፕላዛ አጠገብ
ስልክ ቁጥሮች 09-30-07-09-90/09-46-68-71-95
ጡር የህርንደ ትሬዲንግ
አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-09-04 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: TURE YEHEREDE TRADING S.C
- Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T11:20:07.000Z