Firewood

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም በንፋስ የወደቀ የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-01/2019

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት አዶላ እና ቦሬ ድስትሪክቶች፤ ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ምዕራብ ወለጋ ድስትርክት፤ ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጃሎ ሙክታር ዲስትሪክት እና አርሲ ቅ/ጽ/ቤት አዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም በጅማ ቅ/ጽ/ቤት በቢያ ፎላ ድስትሪክት ላይ በንፋስ የወደቀ የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1.  የግንዲላ እና የእንጨት መሰንጠቂያ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፤ የቫት (VAT) ተመዝጋቢና“TIN number” ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል/ ኦይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በወጣበት አርሲ ቅ/ጽ/ቤት ነጌሌ አርሲ፣ ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት አዶላ ከተማ፤ ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ጊምቢ ከተማ፤ ሀራርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጭሮ ከተማ እና ጅማ ቅ/ጽ/ቤት ጅማ ከተማ በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡
  2.  ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታተይ ቀናት ይቆይል፡፡
  3.  ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፋትበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና(Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች፤ በቅ/ጽ/ቤት የምትጫረቱበት መ/ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO)ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111240249 በመደወል ማጠየቅ ወይም www.oromiaforest.et  ድህረ-ገፅ ማጎኘት ይችላሉ፡፡ 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-14
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታተይ ቀናት
  • Bid opening: 2026-09-14 17:00
  • Bid opening (note): ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Forest and Wildlife Enterprise
  • Buyer address: አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበና ኦይል ሊቢያ አጠገብ
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
  • Posted at: 2026-09-01T11:38:14.000Z
  • Buyer website: https://www.oromiaforest.gov.et
← Back to all tenders