Construction Machinery and Equipment
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0001/2018
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፁትን ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
NO. |
Items |
Quantity |
|
Lot one |
|
|
|
1 |
Double cabin pick up |
2 |
|
2 |
Station wagon 9 seat hard top |
2 |
|
3 |
Station wagon 7 seat |
3 |
|
4 |
Station wagon v6 |
1 |
|
5 |
Meat transporter truck |
2 |
|
Lot two |
|
|
|
1 |
Wheel loader |
4 |
|
2 |
Dump truck |
1 |
|
3 |
Excavator |
1 |
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ፡-
1. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
2.ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ
3.በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
4.የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት/Tin Number/ ያላቸው
5.ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት
6. ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሆሳዕና በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት በመቅረብ በየተሽከርካሪና ማሽነሪ አይነት የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
7.ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 20 ቀናት አየር ላይ ይውላል።
8. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 20ኛ ቀን ከቀኑ 6.00 ሰዓት ድረስ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
9. ጨረታው አየር ላይ መቆያው ጊዜ ባበቃበት ቀን 6.00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8.00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
10. ጨረታው በጋዜጣ የሚውልበት የመጨረሻ ቀን በዓል፣ ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
11. ተጫራቾች ለሎት አንድ 1,000,000 /አንድ ሚሊየን እና ለሎት ሁለት 1,000,000 /አንድ ሚሊዮን/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው።
12. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910928986 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ
የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት (ሆሳዕና)
Tender details
- Deadline: 2026-09-19
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 20ኛ ቀን ከቀኑ 6.00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-19 14:00
- Bid opening (note): ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 20ኛ ቀን ከቀኑ 8.00 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Central Ethiopia Regional Finance Office Government Procurement and Asset Disposal Service
- Bid bond: 1,000,000.00 ብር በየሎቱ
- Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T11:43:59.000Z