Plastic Products
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን/በዳልቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት፡- የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከተማው ማዘጋጃ ቤት ላስገነባው ወንዝ ዳር ፓርክ የልጆች መጫወቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን/በዳልቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት፡- የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከተማው ማዘጋጃ ቤት ላስገነባው ወንዝ ዳር ፓርክ የልጆች መጫወቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ፡-
- የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈለ፤
- በመስኩ ንግድ ፍቃድ ያለው
- የተጨማረ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ዋስትነና 15000 /አስራ አምስት ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጣ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል
ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት 500/አምስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-14 በዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርቦታል። የጨረታ ሳጥኑ ሰነድ ማስገቢያው የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት አለት ከቀኑ በ6:00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 0924727270
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የስልጤ ዞን ዳሎቻ
ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-23
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-23 14:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Dalocha City Administration Finance Office
- Bid bond: 15,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T11:46:57.000Z