Stationery
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለተለያዩ ለቢሮ እና ለምርት ስራ አገልግሎቶች የሚውሉ የ2019 በጀት ግዥዎችን ማከናወን ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Oromia
More tags
EquipmentSafety and SecurityHand Tools and Workshop EquipmentEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsChemicals and ReagentsRaw materialsFuel and LubricantsSpare Parts and Car Decoration MaterialsMaterialsMachinery and EquipmentAgriculture and FarmingAmharic2merkatoEthio Engineering Group Adama Agricultural Machinery Manufacturing Industry
Description
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨ.ሰ.ቁ፡- NGB‐ AAMMI-001/2019
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ለቢሮ እና ለምርት ስራ አገልግሎቶች የሚውሉ የ2019 በጀት ግዥዎችን ማከናወን ያፈልጋል፡፡
- ሎት፡1 የስቴሽነሪ ዕቃዎች
- ሎት፡2 የጽዳት እቃዎች
- ሎት፡3 የአደጋ መከላከያ
- ሎት፡4 የኤሌክትሪካል ወርክሾፕ ዕቃዎች
- ሎት፡5 የተሽከርካሪ፤ የትራክተር ምርት ቀለም እና ኬሚካል ፈሳሾች
- ሎት፡6 የምርት ጥሬ ዕቃ
- ሎት፡7 የፋሲሊቲ ዕቃዎች
- ሎት፡8 የትራክተር የተሸከርካሪ ባትሪዎች
- ሎት፡ 9 የተለያየ ቁጥር ያላቸው ዘይቶች
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ያህል ሰነዱን አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 014 በመገኘት መውሰድ (መግዛት) ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት እቃ ጋር ተዛማጅ የሆነ በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስከረ ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የግብር ክሊራንስ /ጨረታ ለመሳተፍ የሚስጥ የሚያስችል ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ተወዳዳሪዎች በጨረታው ላቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በተጫራቹ ምርጫ ከሚከተሉት ዓይነቶች አንዱ ሊሆን ይችላል፡፡
(ሀ) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና፣
(ለ) በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ/CPO/ የባንከ ጋራንቲው 60 ቀንና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፣
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀን (አስር የስራ ቀን) ቀናት በአዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በግዢ ክፍል ቢሮ ቁጥር 014 በመገኘት ሰነዱን በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተገለፀው አስተሻሸግ መሰረት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስር የስራ ቀናትን አልፎ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በተገለፀው አድራሻ በአዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የስብሰባ አዳራሽ ጨረታው ይከፈታል፡፡ ቀኑ የበዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነበቀጣዩ የስራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡ የተጫራች አለመኖር ፖስታው ተሟልቶ እስከተገኘ ድረስ ጨረታውን ለመክፈት አያስተጓጉልም፡፡
- ኢንዱስትሪው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0221110689/0912264680 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡-አዳማ ከወንጂ ማዞሪያ ተቃራኒ አቅጣጫ 500ሜ ላይ
ስልክ:-0920865344/00912264680/0920362501
ፋክስ፡-0221111866
አዳማ
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዲስትሪ
Tender details
- Deadline: 2026-09-12
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-12 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Ethio Engineering Group Adama Agricultural Machinery Manufacturing Industry
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T12:18:41.000Z