Textile, Garment and Leather

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና የመደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የደንብ ልብሶች፣ የስቴሽነሪ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የስፖርት ትጥቅ፣ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ እና ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ ዐ4 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና የመደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በመንግሥት በተመደበ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የደንብ ልብሶች፣ የስቴሽነሪ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የስፖርት ትጥቅ፣ ኮምፒውተር ላፕ ቶፕ እና ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 01 የደንብ ልብስ
  • ሎት 02 የስቴሽነሪ ዕቃዎች
  • ሎት 03 አላቂ የጽዳት እቃዎች
  • ሎት 04 ከምፒውተር እና ላፕ ቶፕ
  • ሎት 05 ቋሚ እቃዎች መሆኑን እያሳወቅን በዚህ መሰረት ከዚህ በላይ በተጠቀሱት ሎቶችና የጨረታ ኮዶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

ተ.ቁ

እቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች መግለጫ

የግዥው ምድብ

 

የግዥው ሎት ምድብ

የፋይናንስ ምድብ

 

የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን

1

የደንብ ልብስ

ዕቃ

ሎት 01

መደበኛ በጀት

10,000.00 ብር

2

የስቴሽነሪ እቃዎች

ዕቃ

ሎት 02

መደበኛ በጀት

10,000.00 ብር

3

አላቂ የጽዳት እቃዎች

ዕቃ

ሎት 03

መደበኛ በጀት

10,000.00 ብር

4

ኮምፒውተር እና ላፕ ቶፕ

ዕቃ

ሎት 04

መደበኛ በጀት

10,000.00 ብር

5

ቋሚ እቃዎች

ዕቃ

ሎት 05

መደበኛ በጀት

10,000.00 ብር

በዚህ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች

  • የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ
  • ቫት (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን ሰርተፍኬት ያላቸው
  • ተጫራቾች የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር(TIN) ሰርተፍኬት ያላቸው የንግድ ዘርፍ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸው
  • በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ያላቸው
  • ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች በራሳችሁ የምታመርቱትን ምርት ብቻ ደብዳቤ በመያዝ መሳተፍ እንጂ ለሌሎች እቃዎች ላይ ለምትወዳደሩበት እቃዎች እንደማንኛውም ተጫራች ማስያዣና የጨረታ ሰነድ ገዝታችሁ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡
  • ተጫራቾች ዋጋ መሙላት ያለባቸው ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ነው። እንዲሁም ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  • ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ትምህርት ቤቱ ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ጨረታውን ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል ከፋይናንስ ቢሮ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  • ለእያንዳንዱ ዕቃ ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያካተተ መሆን አለበት።
  • ተጫራቾች ጨረታ አሸንፈው ውል ሲዋዋሉ ባሸነፉበት እቃ ላይ አጠቃላይ ብር 10% ውል ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው በ11 (አስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን በዛኑ ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልጽ ይከፈታል
  • ተቋሙ ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ በተናጥልም ሆነ በጥቅል እቃዎችን በመምረጥ የመግዛት መብት የተጠበቀ ነው።
  • የተወዳደራችሁትን እቃ ጠቅቃላላ የዋጋ ድምር ማስቀመጥ አለባችሁ።
  • ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው።

አድራሻ፡- ጃን ሜዳ እንደጨረሱ የፈረንሳይ መገንጠያ የቀድሞ 05/06 በሚባለው ወደ ውስጥ 300ሜ ገባ ብሎ

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011-1 24-88-74

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና የመ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ11 (አስራ አንደኛው) ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-12 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በ11 (አስራ አንደኛው) ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Birihan Kindergarten and Elementary School
  • Buyer address: ጃንሜዳ እንደጨረሱ የፈረንሳይ መገንጠያ በቀድሞ ቀበሌ 05/06 ወይም ወረዳ 04 ውስጥ የሚገኘው የአዲስ ብርሃን የመጀ/ደ/ት/ቤት
  • Bid bond: ለእያንዳንዱ ሎት 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
  • Posted at: 2026-09-01T13:38:54.000Z
← Back to all tenders