Textile, Garments and Uniforms

የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም.

የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1ኛ. 6211 የደንብ ልብስ  ሲፒኦ 50,000.00 
2ኛ. 6212 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች  ሲፒኦ 45,000.00
3ኛ. 6213 የተለያዩ የህትመት ስራዎች  ሲፒኦ 10,000.00
4ኛ. 6214 አላቂ የህክምና እቃዎች  ሲፒኦ 3,000 00
5ኛ. 6215 አላቂ የትምህርት እቃዎች  ሲፒኦ 50,000.00
6ኛ .6218 የጽዳት እቃዎች ሲፒኦ 48,000
7ኛ .6314 ቋሚ የቢሮ እቃ ለህንጻ ቁሳቁስ  ሲፒኦ  10,000,00
8ኛ .6219 የተለያዩ የእስፖርት መረጃ መሳሪዎች  ሲፒኦ   10,000
9ኛ. የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የልብስ ስፌት  ሲፒኦ  8,000.00

በጨረታው መሳተፍ ስምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባችሁ፡-

  1. በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ የከፋይነት ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት፣ ማቅረብ የሚችልና የምታቀርቡት ሰነድ ኮፒ ለእይታ የማያስቸግር ግልፅ መሆን ይኖርበታል።
  2. የንግድ ስራ ፈቃድ መስክ ጀርባ ይመልከቱ የሚለውን ኮፒ ጨምሮ ማቅረብ፣
  3. ህጋዊ የካሽ ሬጂስተር ማሽን ደረሰኝ ወይም ህጋዊ በገቢዎች ፈቃድ የታተመ የእጅ በእጅ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉት ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ባገኙበት መስክ ላይ ብቻ ይሆናል፣
  5. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 250.00(ሁለት መቶ ሃምሳ ብር ብቻ) በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በት/ቤቱ ግዥ ክፍል መውሰድ ይኖርባቸዋል።
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር ከላይ በየሎቱ በተዘረዘረው መሰረት ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች ያሸነፋበትን ጠቅላላ ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች በእያንዳንዱ እቃ የሚጫረቱበትን ዋጋ ዝርዝር ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በግልጽ በመጻፍ እና ማህተም በማድረግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በስራ ሰዓት በግዥ ክፍል ማስገባት ይኖርባችዋል።
  9. የዕቃውን ዋጋ ሲሞሉ ት/ቤቱ ባዘጋጀው ጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ቫትን ጨምሮ መሙላት፣ ሰነዱ ላይ የስራ አስኪያጁ ፊርማ እና ማህተም ማረፍ አለበት።
  10. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በግዥ ክፍል ማስገባት እና ተወዳድረው ባሸነፋበት እቃ ላይ ከናሙና ምንም ለውጥ ሳያደርጉ በራሳቸው ወጪ ጭነው ማቅረብና ደረጃውን ያልጠበቀ እቃ ከሆነ መልሰው ትክክለኛውን ቀይረው የማምጣት ግዴታ አለባቸው።
  11. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ከወጣበት በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል።
  12. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ስትመልሱ ሙሉ አድራሻችሁን በተሰጠው የመጫረቻ ሰነድ ላይ በትክከል መሙላት ይኖርባቸዋል።
  13. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉ ወይም በከፈል የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ የካ/ክ/ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ቦታ ኮተቤ መሳስሚያ ዋርካ ትምህርት ቤት

አጠገብ ካራአሉ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ እና መካከስኛ ደረጃ ት/ቤት ሲሆን

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 668 1280/ 011 660 0470

15. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ቢበዛ ለ60 ቀናት ብቻ ነው።

የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-12
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-12 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Karaolo Kindergarten and Primary School
  • Buyer address: አድራሻ የካ ከ/ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ቦታ ኮተቤ መሳለሚያ ካራአሎ ሆቴል አጠገብ ካራአሎ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ሲሆን፣
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 250.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
  • Posted at: 2026-09-01T14:00:25.000Z
← Back to all tenders