Accounting and Auditing, Accounting System Design
ኢንዱራንስ ዩዝ አሶሴሽን ከጃንዋሪ (January) 1ቀን 2026 ዓ.ም እስከ ዲሴምበር (December) 31/ 2026 ዓ.ም ያለውን ዓመታዊ ሂሳብ ኢዲት ለማሰራት ይፈልጋል
Description
ኢንዱራንስ ዩዝ አሶሴሽን
ኢንዱራንስ ዩዝ አሶሴሽን በወጣቶች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው። ኢንዱራንስ ዩዝ አሶሴሽን ከጃንዋሪ (January )1ቀን 2026 ዓ.ም እስከ ዲሴምበር (December) 31/ 2026 ዓ.ም ያለውን ዓመታዊ ሂሳብ ኢዲት ለማሰራት ይፈልጋል።
የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ቲን ቁጥር ያለው
2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
3 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
4. የበጎ አድራጎ ድርጅት ማህበራት ኤጀንሲ እውቅና ያለው አመልካቾች
ከላይ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ማስረጃ እና የዋጋ ዝርዝር የኦዲት ስራው የሚፈጅበት ጊዜ የሚገልፅ የማመልከቻ ሰነድ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋት 2፡30- 6፡30 ከሰዓት 7፡30 11፡30 ሰዓት በድርጅቱ ጽ/ቤት እንድታመለክቱ እንጠይቃለን።
የድርጅት አድራሻ ፦ ኮልፌ ቀራኒዮ ወረዳ 09 ከጦራ ሀይሎች ወደ ቶታል 3 (ሶስት) ቁጥር ማዞሪያ በሚወስደው ሞቢል ኮንዲኒየም ዝቅ ብሎ (ሞላሽ ደስታ ገስታውስ ) በቀለ እሸቴ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 307/308
የድርጅቱ ስልክ ቁጥር፡- 0118329871
- ሞባይል ቁጥር፡- 0911878231
ኢንዱራንስ ዩዝ አሶሴሽን
Tender details
- Deadline: 2026-09-12
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋት 2፡30 - 6፡30 ከሰዓት 7፡30 - 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-12 17:30
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Endurance youth Association
- Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T14:02:31.000Z