Building and Finishing Materials
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ ደብረ ብርሃን ለሚያሰራው ፕሮጀክት ግንባታ የሚያስፈልግ 20,000 (ሃያ ሺህ) ኩንታል ሲሚንቶ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ በማዕቀፍ ግዥ ውል ገብቶ መግዛት ይፈልጋል
Description
የሲሚንቶ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የቢዝነስ ግሩፑ ደብረ ብርሃን ለሚያሰራው ፕሮጀክት ግንባታ የሚያስፈልግ 20,000 (ሃያ ሺህ) ኩንታል ሲሚንቶ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ በማዕቀፍ ግዥ ውል ገብቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ አምራቾች/አቅርቢዎች የንግድ ምዝገባ ፍቃድ፣ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር፣ የመልካም አፈፃፀም መረጃዎችን በማያያዝ ከላይ የተጠቀሰውን የግንባታ ዕቃ/ሲሚንቶ ለቢዝነስ ግሩፑ ደ/ብርሃን ፕሮጀክት የምታቀርቡበትን የሲሚንቶ ዋጋ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ዋጋ በመጥቀስ በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ቦሌ መንገድ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጅ የጨራታ ሳጥን ውስጥ እስከ መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ እንዲያስገቡ ተጋብዘዋል፡፡
ጨረታው መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ቢዝነስ ግሩፑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0908777733/0973017020
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-15 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: MAF BUISINESS GROUP
- Published on: 2merkato.com (Sep 02, 2026)
- Posted at: 2026-09-02T06:22:39.000Z