House, Building and Warehouse

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በአዲስ አበባ ከተማ የኮርፖሬሽን ይዞታ በሆነውና በነጋ ቦንገር ህንፃ አካባቢ የሚገኙ ሱቆችን ለማከራየት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታሠዊያ

የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስ.ኮ/ብግጨ/5/2018

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በአዲስ አበባ ከተማ የኮርፖሬሽን ይዞታ በሆነውና በነጋ ቦንገር ህንፃ አካባቢ የሚገኙ ሱቆችን ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የመንግስትም ሆነ የግል ድርጅቶች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣ የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ የቫት ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ የምዝገባ ሠርተፊኬት (TIN) እንዲሁም ከገቢዎች ጽ/ቤት ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት አዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ፋይናንስ ዘርፍ ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ::

ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲ.ፒ.ኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ (Unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል::

ጨረታው መስከረም 5/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ መስከረም 5/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት ይከናወናል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ ስልክ 0949632090/0911912222

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-09-15
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-09-15 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Agricultural Business Corporation
  • Buyer address: ከሳሪስ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ማህበር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 02, 2026)
  • Posted at: 2026-09-02T07:52:19.000Z
← Back to all tenders