Food and Beverage
የመቱ ካርል ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህሙማን ምግብ፤ የተለያዩ ህትመቶች፤ የጭነት አገልግሎት፤ መድኃኒት እና የላብራቶሪ ኬሚካሎችና የህክምና መሳሪያ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የመቱ ካርል ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህሙማን ምግብ ፤የተለያዩ ህትመቶች ፤የጭነት አገልግሎት፤ መድኃኒት እና የላብራቶሪ ኬሚካሎችና የህክምና መሳሪያ ለመግዛት ስለፈልግን
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች በጨረታዉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ
2. ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
3. በአቅራቢነት ዝርዝር መመዝገቡን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
4. ተ ጫራቾች የማስከበሪያ 100000/መቶ ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች ያሸነፉት፤ የተለያዩ ህትመቶች፤ የጭነት አገልግሎት፤ መድኃኒት እና የላብራቶሪ ኬሚካሎችና የህክምና መሳሪያ ሆስፒታሉ ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል
6. ተ ጫራቾች ለሚያቀርቡት ዋጋ ቫት ያካተተና (7.5 )የሚቆርጥ መሆን አለበት።
7. ተ ጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለብቻ አሽጎ ማቅረብ
8. ተ ጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 የስራ ቀን ዉስጥ በሆስፒታሉ ፋይናንስ ክፍል 500 የማይመለስ ብር በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
9. የጨረታ ተሳታፊዎች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ቴክኒካሉንና ፋይናንሱን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውን ለብቻ በፖስታ በማሸግ ማቀረብ ይኖርበታል።
10. ጨረታው በ16ኛው ቀን በ8፡00 ይዘጋና በእለቱ በ8፡30 ሰዓት ህጋዊ ወኪል በተገኘበት ይከፈታል። በ16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
11. ተጫራቹ የዕቃዉ ሞደል ባልተገለጸበት ቦታ በጨረታው ዝርዝር ላይ አብራርቶ መግለጽ አለበት።
12. መ/ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ መረጃ 09 17 34 42 32
የመቱ ካርል ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-09-21
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ8፡00
- Bid opening: 2026-09-21 14:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ8፡30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Metu Karl Comprehensive Specialized Hospital
- Bid bond: 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 03, 2026)
- Posted at: 2026-09-03T08:06:44.000Z