Textile, Garments and Uniforms

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የስራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የስራ ዘመን የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮአቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ሌሎች አላቂ እቃዎች፣ ለመስተንግዶ(ሻይክበብ)፣ለህንፃ ቁሳቁስ እቃዎች መግዣ እና ለተገጣጣሚዎች እድሳትና ጥገና፣ ለፕላንለትማሸነሪ እቃዎችን፣ ልዩ ልዩ ክፍያዎች(ቆሎ እና ውሃ)፣ ለቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

.

የእቃው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና(cpo)

ሎት 1

 

የደንብ ልብሶች

 

18,000.00 (አስራ ስምንት ሺህ ብር)

 

ሎት 2

 

አላቂ የቢሮ እቃዎች

 

19,000.00 (አስራ ዘጠኝ ሺህ ብር)

 

ሎት 3

 

ህትመት

 

2,000.00 (ሁለት ሺህ ብር)

 

ሎት 4

 

አላቂ የህክምና እቃዎች

 

16,000.00 (አስራ ስድስት ሺህ ብር)

 

ሎት 5

 

አላቂ የትምህርት እቃዎች

 

20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር)

 

ሎት 6

 

ሌሎች አላቂ እቃዎች

 

15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)

 

ሎት 7

ለመስተንግዶ(ሻይ ክበብ)

 

10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

 

ሎት 8

 

ለህንፃ ቁሳቁስ እቃዎች መግዣ እና ለተገጣጣሚዎች እድሳትና ጥገና

 

21,000.00 (ሃያ አንድ ሺህ ብር)

 

ሎት 9

 

ለፕላን ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ መግዣ

 

23,000.00 (ሃያ ሶስት ሺህ ብር)

 

ሎት 10

 

ልዩ ልዩ ክፍያዎች

 

2000.00 (ሁለት ሺህ ብር)

 

ሎት 11

ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች መግዣ

 

22,000.00 (ሃያ ሁለት ሺህ ብር)

 

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው።

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድያላቸውና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ፣ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር (በመንግስት ግዥ ኤጀንሲድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡበትን የአቅራቢነት ኮፒ).

2. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት የድጋፍ ደብዳቤ የሚያቀርቡ፣

3. ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ለእያንዳንዱ የእቃጨረታ ከመከፈቱበፊትናሙናየማቅረብ ግዴታ አለባቸው ።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ፖስታዎችን ለየብቻ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ የተገለጹትን የገንዘብ መጠን ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጋራንቲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ cpo ማቅረብ አለባቸው፡፡

7. የጨረታ የድጋፍ ደብዳቤ(cpo)ለ ሚያቀርቡ ተጫራቾች ደብዳቤው ባደራጃቸው ዋና ፅ/ቤት ኃላፊ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን አንስቶ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆይና በ11ኛው ቀን በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ጠዋት 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ግዥ ቢሮ ቁጥር 12 ይከፈታል።

9. በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችው ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በት/ቤቱ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

10. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰንጠረዡ በተጠቀሰው የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰአት በፊት በግዥ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

11. ጨረታው ከላይ በተገለጸው የመክፈቻ ቀንና ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ግዥ ቢሮ ቁጥር 12 ይከፈታል።

12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

13. የጨረታው አሸናፊ የሆነው አካል ያሸነፈበትን እቃዎች መስሪያ ቤቱ ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርበታል።

14. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን ሁሉንም የመስተንግዶ (ሻይ ክበብ)አገልግሎቶች ባስቀመጠው የዋጋ ዝርዝር መሰረት እንዲሁም ጥራቱን እና ንፅህናውን የጠበቀ አገልግሎቶችን በተጠቀሰው ቦታ ቀን እና ሰዓት የማቅረብ ግዴታ ይኖርበታል፣ እንዲሁም የአቅራቢው ደረሰኝ ቲኦቲ መሆን ይኖርበታል።

አድራሻ፡- ኮ/ቀ/ክ/ከ ብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ከአለርት ሆስፒታል ጀርባ ፡
ለበለጠ መረጃ:- 0113-21-13-94/0113-69-95-35
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-15
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00
  • Bid opening: 2026-09-15 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Lebruh Tesfa Kindergarten & Elementary School
  • Buyer address: ከአለርት ሆስፒታል ጀርባ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Sep 03, 2026)
  • Posted at: 2026-09-03T08:35:00.000Z
← Back to all tenders