Printed Advertising Materials

በአርሲ ዞን ጋለማ የ/ገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተ.የግ/ማኅበር የተለያዩ ሥራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Description

 የጨረታ ማስታወቂያ

በአርሲ ዞን ጋለማ የ/ዝ/ሕ/ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተ.የግ/ማኅበር የዲዛይን ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

1. Digital and printing work

1. Supply and installation of security camera

2. Event and advertising material

3. Stage for conference hall

4. Event stage set up

5. sound system rental service

6. Rent

7. Branded

8. Banner printing

9. 3D-Light box printing

10. UV print

11. Rollup Deluxe

2. Interior design

A. For office

1. Gypsum ceiling (frame and board)

2. Wall and column decoration

3. Floor work (spc tile carpet)

4. Painting (wall painting)

5. Electric installation

B. For conference Hall

1.Gypsum celling and acoustic panering

2. WPC UV Board or wood cladding

3. Floor work

4. Modern lighting and fixture

5. Conference table and chairs

6. Reception table with full accessories

በዚሁ መሰረት በጨረታው ላይ ስመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው ንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ( tin no ) እና የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው እና በፌደራል፤ በክልል ወይም በዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ወይም በግዢዎች እና ንብረት ማስወገጃ ኤጀንሲ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው እና የሚነበብ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ) በጋለማ የ/ገ/ሕ ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተ.የግ/ማህበር ሂሳብ ቁጥር 1000041394618 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10ተከታታይ የሥራ ቀናት ጋለማ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን ፋይናንስ ክፍል ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ንግድ ፍቃድና ግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ኦሪጂናል እና ኮፒ በፖስታ በማሸግ ከላይ በተራ ቁጥር 1፣2 እና 3 ላይ የተጠቀሱትን የሰነድ መስፈርቶች በመጨመር እስከ 10ኛ የሥራ ቀን ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአርሲ ዞን በበቆጂ ከተማ ጋለማ የ/ገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን አዳራሽ ይከፈታል።
  4. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 0911030518/0912812829

የአርሲ ዞን የጋለማ ገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተ.የግ/ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-09-16
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-16 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Galma Farming Union
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
  • Posted at: 2026-09-04T07:38:37.000Z
← Back to all tenders