Office Furniture
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን (ፈርኒቸሮች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Ethiopian Electric Utility
ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ምስ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/001/2019
ተቀማችን ቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን (ፈርኒቸሮች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት
|
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን (ፈርኒቸሮች) |
114,655.00 |
መስከረም 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
መስከረም 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከመጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያውበጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስትመቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር EEU-EAAR CONNECTION FEE (1000298392902) በሚለው ገቢ በማድረግ እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ ይዞ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
- አድራሻ፡- ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን 1ኛ ፎቅ ላይ ሰፕላይ ቼይን ግዥ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፤
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና < ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY> በሚል መሆን ይኖርበታል፤
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
- ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን
Tender details
- Deadline: 2026-09-17
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-17 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
- Bid bond: 114,655.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
- Posted at: 2026-09-04T09:15:42.000Z