Textile, Garment and Leather

በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 21/12/2018 ዓ.ም

በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም. በጀት አመት የተለያዩ አላቂና ቋሚ እቃዎች የሚያስፈልገውን የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪያ፣ የህትመትና ባነር ስራዎች፣ የተለያዩ ማሽኖች፣ የማሽኖች ጥገና፣ የፅዳት ዕቃዎች፤ ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት በጨረታ መካፈል የምትፈስጉ ተጫራቾች የሚከተለውን ሁኔታ በቅድሚያ ማሟላት አና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመክፈልዎ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ።

2. የመንግስት ግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ተጨማሪ አሴት ታክስ የመመዝገቢያ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ የሚያቀርቡበትን ዋጋ መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት የግዥውን ዓይነት በታሸገ ፖስታ/ኢንቬሎፕ ላይ በመጥቀስና ማህተም በማድረግ በግዥ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባችሁ።

4. ተጫራቾች ዋስትና ለሚጠይቁ ቋሚና ኤሌክትሮኒክስ፣ ማሽኖች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች የአንድ ዓመትና በላይ ዋስትና መስጠትና ልዩ የውል ሁኔታዎችን በስፔስፊኬሽኑ መሰረት ይዋዋላሉ።

5. ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዕቃ ዓይነትና ናሙና ግዴታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

6. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ውል ማስከበሪያ ዋጋ 10% በሲፒኦ ማስያዝ አስባቸው።

7. ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃዎች በራሳቸዉ የትራንስፖርትና የጉልበት ወጪ በተቋሙ ቅጥር ጊቢ በሚገኘው ንብረት ክፍል ድረስ ማምጣት አለባቸው።

8. በገንዘብ ኢኮኖሚ ሚኒስቴር የአቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ የሚያቀርብ።

9. የጨረታው ሳጥን በ11ኛ ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ቤተ-መፅሐፍት ውስጥ ይከፈታል።

10. የገዙትን የጨረታ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው።

11. ዘግይቶ ለሚመጣ ተጫራች መስሪያ ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።

12. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመስስ ብር 100.00 /መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።

13. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በሰንጠረዡ ዝርዝር መሰረት ብር/በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለበት። ሲፒኦ ያላቀረበ ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል። ኦሪጂናል ሰነድ ስለሚከፈት ሲፒኦ በኦርጂናል ላይ ብቻ ያስቀምጡ፣

14 ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተ.ቁ

ሎት (የእቃዎች ዝርዝር)

ሲፒኦ ማስያዣ ብር መጠን

ብር

1

ሎት 1 ደንብ ልብስ ግዥ

7500

00

2

ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ

3950

00

3

ሎት 3 አላቂ የትምህርት አቃዎች ግዥ

4100

00

4

ሎት 4 የፅዳት እቃዎች ግዥ

5000

00

5

ሎት 5 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ

1300

00

6

ሎት 6 ለፕላንት ማሽነሪ ግዥ

10000

00

7

ሎት 7 ቋሚ እቃ (ህንፃ ቁሳቁስ) ግዥ

11000

00

8

ሎት 8 ፕላንት ማሽነሪ ጥገና

3000

00

9

ሎት 9 የህትመት ግዥ

1000

00

10

ሎት 10 አላቂ የህክምና እቃ ግዥ

1500

00

 አድራሻ ፡- ደጃች ውቤ ሰፈር አዲስ አበባ የባህል ምግብ አዳራሽ አጠገብ ቀርበው መጠየቅ ይችላሉ።

ስልክ፡ 251 11 111 2064

የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት

የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ/የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-16
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-16 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ras Abebe Aregay Kindergarten & Elementary School
  • Buyer address: ደጃች ውቤ ሰፈር አዲስ አበባ የባህል ምግብ አዳራሽ አጠገብ ቀርበው መጠየቅ ይችላሉ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
  • Posted at: 2026-09-04T09:16:02.000Z
← Back to all tenders