Accounting and Auditing, Accounting System Design

የራስ ዳቦና ኬክ መፈብርክ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ድርጅት የ2018 የበጀት አመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የሂሳብ ኦዲተር አወዳድር ለማሰራት የወጣ ማስታወቂያ

የራስ ዳቦና ኬክ መፈብርክ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ድርጅት የ2018 የበጀት አመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አመልካቾች ማሟላት ያለባቸው፡-

የኦዲተሩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፤ የቲን ሰርተፍኬት እና ስራውን ሰርቶ ለመጨረስ የሚፈጅበት ጊዜ ከዋጋ ማቅረቢያው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለበት።

አድራሻ፡- ቦሌ መድሃኒያለም ሞርኒንግ ስታር 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 425 ስልክ፡- 09 13 28 20 11 / 09 12 08 55 03

የራስ ዳቦና ኬክ መፈብርክ
ኃ/የተ/የግ/ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-09-11
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-09-11 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የራስ ዳቦና ኬክ መፈብርክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
  • Posted at: 2026-09-04T09:44:34.000Z
← Back to all tenders