Building and Finishing Materials

Addis Ababa Road Authority: የግንባታ እቃዎች ግዥ

Description

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6e4c9974-ca30-440a-9175-467ad12a424f/open

Invitation to Bid

የግንባታ እቃዎች ግዥ

Procurement Reference No: AACRA-NCB-G-0015-2019-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type: National

Procurement Method: Open

Procurement Classification Code: 

  • Code: 30000000
  • Title: Structures and Building and Construction and Manufacturing Components and Supplies
  • Code: 11000000
  • Title: Mineral and Textile and Inedible Plant and Animal Materials

Lot Information 

  • Object of Procurement: የግንባታ እቃዎች ግዥ
  • Description: አሸዋ
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Sep 9, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Sep 14, 2026, 11:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Sep 14, 2026, 12:00:00 PM

Eligibility Requirements
Participation Fee:
  
Eligibility Documents: 

Financial Qualification

Factor Criteria
የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ

ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣ 

 ተጫራቹ ሚያቀርበው የማምረቻ እና የመጓጓዣያ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ያሉትን ዝርዝር ወጪዎች የነዳጅ ፍጆታን ወጪን ጨምሮ /Cost Break Down/ እስካን በማድረግ ማቅረብ አለበት፡፡

ተጫራቹ ዋጋ የሚያቀርበው1m3(ሜ.ኩ)በነጠላ ዋጋ ትራንስፖርትን ጨምሮ ይሆናል::

 

 

Legal Qualification

Factor Criteria
Tin number

Tin number certificate

 

የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡

 

የጥቅም ግጭት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡

 

ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ አለባቸው፡፡

 

ጨረታ ማስከበሪ
  • ያአምስት መቶ ሸህ /500,000/ ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ከመጨረታ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
  • ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

 

የታደሰ የንግድ ፈቃድ

የታደሰ የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡

 

Technical Qualification

Factor Criteria
ቴክኒካል ተቀባይነት

ተጫራቹ ለሚያቀርበው የአሸዋ ምርት ጥራትን በተመለከተ ጨረታ ሰነዱ ላይ በ PDF በተያያዘው የጥራት መግለጫ (Specification) መሰረት ስለመሆኑ በፅሁፍ ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ አለበት፡፡

በህግ አግባብነት ካለወ አካል የተሰጠ አሸዋ ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት፣በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤበህግ አግባብነት ካለው አካል የተሰጠ አሸዋ ለማምረት ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ ፤ወይም በህግ አግባብነት ካለወ አካል የተሰጠ አሸዋ ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ ወይም ግለሰብ /ማህበር የተሰጠ ህጋዊ /በፌድራል ሰነድ ማረጋገጫ ፅ/ቤት የተረጋገጠ /ውክልና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

 

 

አቅርቦት አፈፃፀም

ጫራቾች በቀን ቢያንስ 150m3 /ሜ.ኩብ/ አሸዋ ምርት በቀን ማቅረብ እንደሚችሉ በፅሁፍ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባችው፡፡

Bid Security Amount: 500,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Letter from Small and Micro Enterprise,

Bid Security Form For Local Bidders: CPO, Bank_Guarantee,

Bid Security From for Foreign Bidders:

Notice: 

  • Terms and Conditions: መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መክፈቻ key ማስቀመጥ አለባችሁ::

Address: 

  • Procuring Entity: Addis Ababa Road Authority , Addis Ababa Road Authority
  • Country: Ethiopia
  • Town: A.A
  • Street: SAREBET AT PUSHICIN Roundabout
  • Room Number: first floor 105
  • Telephone: +25111372417
  • Email: [email protected] 
  • Po Box: 9206
  • Fax: 113712815

Tender details

  • Deadline: 2026-09-14
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-09-14 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Road Authority
  • Bid bond: 500,000 ETB
  • Published on: Government (Sep 05, 2026)
  • Posted at: 2026-09-05T06:53:49.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders