Computer and Accessories

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ጤና መምሪያ የአርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለህክምና አገልግሎት የሚውል Rack Tower Server ግዥ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ጤና መምሪያ የአርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለህክምና አገልግሎት የሚውል Rack Tower Server ግዥ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በማሳወጅ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

1/ ተጫራቾች በዘርፉ አግባብና ህጋዊ የሆነ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ኦርጅናል እና ኮፒ

2/ የመንግስት ግዥ በአቅራቢነት ለመሳተፍ የሚያስችል የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ኦሪጅናልና ኮፒ

3 /የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ክፍያ የምስክር ወረቀት /TN Number/ ኦርጅናል እና ኮፒ

4/ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ ካሸጉ በኋላ ሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ኦርጅ በተለያዩ ፖስፖ በ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ እያንዳቸው ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ብር 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ገቢ ደረሰኝ /RV/ከጨረታ ሰነዱጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያው ላይ በጥንቃቄ በመሙላት በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና የድርጅቱን ማህተም በማኖር ዋናውን ሰነድ በአግባቡ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ የድርጅቱን ስምና አድራሻ በግልፅ ኤንቨሎፑ ላይ በመፃፍ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ  ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ታክስን /VAT/ የሚያካትት መሆን አለበት፡፡

የጨረታው ዶክመንት ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በመደበኛ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር ብቻ/ ሆስፒታላችን ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶረት ቢሮ በመቅረብና በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላል፡፡

የጨረታው ዶክመንት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድራሽ በመፃፍ ሕጋዊ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ተጫራቾች፡-

ከላይ የተገለፀው በ16 የሥራ ቀን በሆስፒታላችን ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የመጫረቻ ፖስታ ማስገባት ይችላሉ፡፡

ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ቦታ ሲሆን የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ ዕሁድና የበዓላት ቀን ላይ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡ በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 4 ፡00 ሰዓት ታሽጎ 9፡00 ላይ የታሸገው የጨረታ ሳጥን ይከፈታል ተጫራቾች በጨረታ መክፈቻ ሰዓት ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡ ሆስፒታሉ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0937054906 /0912750304 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል
የአርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-21
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ዶክመንት ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው የሥራ ቀን 4፡00
  • Bid opening: 2026-09-21 15:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ዶክመንት ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው የሥራ ቀን 9፡00
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Arbaminich General Hospital
  • Bid bond: 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ) ብር
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
  • Posted at: 2026-09-05T07:24:07.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders