Construction Machinery and Equipment
የነቀምቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም ትምህርትና ሥልጠና ዘመን ለሥልጠና ግብዓት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Construction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksEquipment and Accessories
Oromia
More tags
Electrical, Electromechanical and ElectronicsMechanicalStationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and ServiceTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsSpare Parts and Car Decoration MaterialsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesBuilding and Finishing MaterialsAmharic2merkatoNekemte Poly Technic Collage
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የነቀምቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም ትምህርትና ሥልጠና ዘመን ለሥልጠና ግብዓት የሚውሉ
- የኮንስትራከሽን፡
- የኤሌክትሮኒክስ የኤሌክትሪካል ፣የአውቶ ፣
- የጽሕፈት መሣሪያዎች ፣
- የጽዳት ፣
- የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፣
- ኮምፑዩተርና የኮምፑዩተር ዕቃዎች እና
- የመኪና ጎማና ባትሪ ለመግዛት
ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፡-
- በመስኩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የዘመኑ የገቢ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ( VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN NUMBER) ያላቸው መሆን አለበት።
- የአቅራብነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ማንኛውም ተጫራች ከመንግስት ግዥ ያልታገደ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ አለበት
- አቅራቢዎች ተጫርተው ያሸነፉትን ዕቃዎቸ በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ነቀምት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጁ ድረስ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ ጥራት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት
- ተጫራቾች ጨረታውን ከተከፈተ በኋላ መተው ወይም ሌላ ሀሳብ ማቅረብ ፍጹም አይችሉም።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና ብር 60,000(ስልሳ ሺህ) ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታውን ለማደናቀፍ የሞከረ ማንኛውም ተጫራች መንግስት ከሚያወጣው ጨረታ ውጭ ይሆናል።
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000(አንድ ሺህ) ከፍለው ነቀምቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 በሚገኘው ክፍል መውሰድ ይችላል።
- አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
- ማንኛው ተጫራቾች አሸናፊ መሆኑን ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ 10 ቀን ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ውል መቀበል አለበት።
- ከዚህ በፊት ማለትም ኮሌጃችን ባወጣው ጨረታ በ2018 ዓ.ም በግልጽ ጨረታውን በሚል ምክንያት ሲፈጥሩ የነበሩ ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ አይችሉም።
- ተጫራቾች ዕቃዎቹን ዋጋ ዝርዝር የተጠየቀውን “specification" ሳይለውጡ የጨረታውን መወዳደሪያ ሰነድ ላይ ዋጋውን ከነ ተጨማሪ እሰት ታክስ በመሙላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የተጠየቀው “specification” በባዶ ቦታ ላይ በትክክል ሞልተው ያላቀረበና ስርዝድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖርም
- ተጫራቾች የገዙት ሰነድ ዋጋውን ከሞሉ በኋላ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ተደርጎበት ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በሁለት ኤንቨሎፕ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ከታሸገ በኋላ በዛው ዕለት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15 የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋት 4፡15 ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ ዓመት በዓል ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፍል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ሰነዱ ገቢ የሚደረግበትና የሚከፈትበት ቦታ ነቀምቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥና ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ክፍል ይሆናል።
አድራሻ
ነቀምቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥና ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ነቀምቴ
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0986074636 / 0576612454 ደውሎ መጠየቅ ይችላል።
የነቀምቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-09-23
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15 የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-23 10:15
- Bid opening (note): ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15 የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን 4፡15 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Nekemte Poly Technic Collage
- Bid bond: 60,000.00 ብር
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-05T09:21:13.000Z