Chemicals and Reagents
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የኦክስጅን ጋዝ ሙሌት ከነ ትራንስፖርቱና በራሳችሁ ሲሊንደር እና የተለያዩ የላብላቶሪ ማሽን ሪኤጀንቶችን በ2019 በጀት ዓመት ማለትም እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ውለታ በመያዝ እንዲቀርብለት ይፈልጋል
Description
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች የንግድ ዘርፎች የሚገኙ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት፡- ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የኦክስጅን ጋዝ ሙሌት ከነ ትራንስፖርቱና በራሳችሁ ሲሊንደር እና የተለያዩ የላብላቶሪ ማሽን ሪኤጀንቶችን በ2019 በጀት ዓመት ማለትም እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ውለታ በመያዝ እንዲቀርብለት ይፈልጋል።
ስለዚህ ማንኛውም ተወዳዳሪ በዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ቲን ነበርና ከ200,000 ሺህ ብር በላይ ለሆኑ ጨረታዎች የቫት ስርተፊኬት የምስክር ወረቀት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የጫረታውን ሰነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ/የመ/ደ/ሆስፒታል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነድ ሣጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጫረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የመጫረቻ ዋጋቸውን 1% እንደተጫራቹ ምርጫ በጥሬ ገንዘብ ለግ/ፋ/ን/አ/ደ/ስ/ሂደት በመከፈል ወይም በኢትዩጵያ ብሄራዊ ባንክ በተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲ.ፒ.ኦ (C.PO) ማስያዝ ይኖርባችኋል።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 022 223 0592 ደውለው ይጠይቁ።
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ የመ/ደ/ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-09-21
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-21 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Arerti Primary Hospital
- Bid bond: 1%
- Published on: Addis Zemen (Sep 05, 2026)
- Posted at: 2026-09-05T10:39:31.000Z