Textile, Garments and Uniforms

በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 01 የጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የተለያዩ እቃዎች እና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ፡-01/2019

በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 01 የጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን

  • ሎት 1.  ደንብ ልብስ፣
  • ሎት 2. አላቂ የፅህፈት መሳሪያ ፣
  • ሎት 3. አላቂ የትምህርት እቃዎች
  • ሎት 4. የፅዳት እቃዎች ፣
  • ሎት 5 ቋሚ እቃዎች፣
  • ሎት6. የልብስ ስፌት፣
  • ሎት7 የማሽነሪ ጥገና፣
  • ሎት 8.የህትመት ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት እና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው እና የስራ መስኩ በጀርባ ገፅ ይመልከቱ የሚለውን በትክክል የሚገልፅ መሆን አለበት፡፡
  2.  የመንግስት ግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ያላቸው፡፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡
  4. የጨረታ ሰነዱን ጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀን ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎችን የምተሟሉ ተጫራቾች በስራ ቀን የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  5. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነድ ከፋይናንስ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል ዋጋ 2% ሲፒኦ በጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ስም ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማዘጋጀት ማረጋገጫውን ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር በፋይናንስ ቢሮ ባዘጋጀነው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7.  ስርዝ ድልዝ ኖሮት ካልተፈረመ /በፍሉድ የጠፍ/ ሰነዱ ከጨረታው ይሰረዛል።
  8. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  9. ለጨረታ የሚወዳደሩባቸውን ሰነዶች ኦርጅናል ና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
  10. ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውጭ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ዋጋ የለውም፡፡
  11. በጨረታው ተወዳድረው ከሸነፉ በኋላ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ ቅድሚያ 10% የማስያዝ ግዴታ አለብዎት።
  12. መ/ቤቱ ለግዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ

አድራሻ፡- ዋናው ፖስታ ቤት ከፍ ብሱ ትራኮን ህንፃ ፊት ለፌት /ሊሴ/ገ/ማርያም ት/ቤት

ጎን ስተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- +2511-1-26-28-39

የአራዳ ክ/ ከተማ ት/ፅ/ቤት በወረዳ 01 ጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-18
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-18 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tikur Anbessa Secondary School
  • Buyer address: ዋናው ፖስታ ቤት ከፍ ብሎ ትራኮን ህንፃ ፊት ለፊት/ሊሴ/ገ/ማሪያም ት/ቤት ጎን
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T08:13:12.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders