Health Related Services and Materials

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት

  • መድሃኒት የህ/መገ/መሣሪኤጀንችን፣
  • የእስቴሽነሪና የጽዳት ዕቃዎችን፣
  • የኤሌክሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች በጨረታው ላይ ለመሳፍ ቀጥሎ የተዘረዘሩ ቅድመ ሁኔታዎችን መስፈርቶችን መሟላት ይኖርባቸዋል።

  • የሚፈለገውን የጥራት ደረጃ የሚያሟሉ
  • በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉና የ2019 ዓ.ም ፈቃድ ያሳደሱ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚመለስ የብር 10000(አሥር ሺህ)
  • በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችሉ የጨረታውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ) በመክፈል ይሕ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ከአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል ከግ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቀርቦ መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቶች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ብቻ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በግልጽ በመሙላት ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጂናል ኮፒ በተለያዩ 02 (ሁለት) ፖስታ በማድረግ ሁሉን በአንድ እናት ፖስታ አሽገው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እንዲያስገቡ እየገለጽ የጨረታ ሳጥኑ በ15ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ታሸጎ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት አለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል በግልጽ ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፤- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 046 224 1463/ 046 224 4161 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-09-22
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-22 14:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: አለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Yedebub Nigat (Sep 05, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T08:34:49.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders