Textile, Garments and Uniforms
በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አብዮት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት 1ኛ ዙር በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingMaterialsEducation and TrainingCleaning and Janitorial Equipment and ServiceHand Tools and Workshop EquipmentEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesFood Items and DrinksFood and BeverageOffice FurnitureFurniture and FurnishingAmharic2merkatoAbiyot Elementary School
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር የካ/አብ/30/1624/2018
በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አብዮት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት 1ኛ ዙር በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት1.የደንብ ልብስ
- ሎት2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት3 ህትመት
- ሎት4 ለት/ት እቃዎች
- ሎት 5. የጽዳት ዕቃዎች
- ሎት6 ልዩ ልዩ መሳሪያ
- ሎት 7. ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- ሎት8. የቢሮ እቃዎች እና
- ሎት9. ውሃና ቆሎ ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ
ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች በሚሳተፉበት የግዢ ዓይነት በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ናሙና እንዲያቀርቡ የተጠየቀባቸውን ዕቃዎች መጫረቻ ሰነዳቸውን ሲያስገቡ አብረው የተጠየቀውን ወይም የሚወዳደሩበትን ናሙና የማስገባት ግዴታ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1 ብር 10000 /አስር ሺህ ብር/ ለሎት2 5000 (አምስት ሺህ ብር) ለሎት 3 5000(አምስት ሺህ ብር) ለሎት4 5000 (አምስት ሺህ ብር) ለሎት5 5000 (አምስት ሺህ) ለሎት6 3000 (ሶስት ሺህ ብር) ለሎት7 እና 8 ለእያንዳዳቸው 4000 (አራት ሺህ ) ብር ለሎት9 3000 /ሶስት ሺህ ብር/ በየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት አብዮት የመ/ደ/ት/ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ሲፒኦ ከኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በየሎት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ከታወቀ በኋላ ለመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና ከጠቅላላ ዋጋው 1% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ለመስራቤቱ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ክፍል 4 እና ክፍል 5፣ 6ን በሚገባ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰኣት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒውን በተለያየ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ዋና እና ኮፒ መሆኑን በመግለጽ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
- መ/ቤቱ እቃዎችን በጨረታ ሰነድ ከተጠቀሰው መጠን 20% መቀነስ ወይም የመጨመር መብት አለው፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአብዮት የመ/ደ/ት/ቤት በሚገኘው የግ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 4 ውስጥ ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ሰነድ በኛው ቀን ማስገባት አይቻልም፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑን መግለጽ ይኖርባችኋል፡፡ የቀረበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆንና አለመሆኑን ካልተገለጸ የቀረበው ዋጋ ቫትን እንዳካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
- ከላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ያላሟላ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡-09-22 82-62 84 ወይም 09-31-56-70-71
አድራሻ፡- መገናኛ ለም ሆቴል አጠገብ ከኖክ ማደያ ጎን በሚገኘው አብዮት የመ/ ደ/ት/ቤት አብዮት የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስና የግዢ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4
በየካ ክ/ከ/ት/ም ጽ/ቤት አብዮት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-18
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-18 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abiyot Elementary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Sep 06, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T09:07:07.000Z
- Source: 2merkato