Textile, Garments and Uniforms
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
MaterialsEducation and TrainingStationeryOffice Supplies and ServicesPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical IndustryMedical Equipment and SuppliesPharmaceutical ProductsEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureCleaning and Janitorial Equipment and ServiceAmharic2merkatoየመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት
- የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣
- አላቂ የቢሮ እቃዎች፣
- አላቂ የትምህርት እቃዎች፣
- ህትመት፣
- አላቂ የህክምና እቃዎች፣
- አላቂ የጽዳት እቃዎች፣
- ኮምፒዩተር እና የኮምፒዩተር እቃዎች
- የፅህፈት መሳሪያ
- ኤሌክትሮኒክስ ፣ላፕቶፕ፣ፈርኒቸር፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጨረታው ለመወዳደር ለምትፈልጉ
- ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ
- ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው እቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ የሚያቀርቡ
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የሚጫረቱበትን ዓይነት የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10/አስር/ የስራ ቀን በስራ ሰዓት የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በግዢ ክፍል ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚጫረቱበት አይነት ለእያንዳንዱ ሎት በሲፒኦ ብር 6000/ስድስት ሺህ ብር/ የጨረታ ሰነዱን ሲያስገቡ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚጫረቱበትን ዋጋ እስከነቫቱ የሚጫረቱበትን ዋጋ እስከነቫቱ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ክፍት ነው፡፡ 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- አሸናፊዎች በጨረታው አሸናፊነት ከተገለፀበት ቀን በ7ተኛው ቀን በኋላ መልካም አፈጻጸም ዋስትና 10% በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ውል በመፈጸም ያሸነፉበትን እቃ ማቅረብ አለባቸው።
- መስሪያ ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች እያንዳንዱን የሚጫረቱባቸውን የእቃ አይነቶች ሳምፕል እና በፎቶ ማስገባት ይኖሩብዎታል።
- ለጥቃቅን እና አነስተኛ ተጫራቾች ባመረቱት ምርት ብቻ መወዳደር ይችላሉ ነገር ግን ባላመረቱት ምርት ከሆነ እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ገዝቶ እንዲሁም CPO አስይዘው መወዳደር ይችላሉ።
አድራሻ፡- ከመሪ ታክሲ ተራ መጨረሻ ከሰላም ሆቴል በስተጀርባ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ ፊት ለፊት ይገኛል፡፡ ወይም አያት አካባቢ 40/60 ኮንደሚኒየም ፊት ለፊት
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች እቃዎቹን ጥራታቸውን የጠበቁ ሆነው በተባለው ጊዜና ቦታ ውስጥ አጠናቀው ማቅረብ አለባቸው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 61 40005 / 0910820779
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-18
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-18 10:30
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
- Bid bond: 6000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 06, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T09:41:52.000Z
- Source: 2merkato