Catering and Cafeteria Services

ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ/ማ ሞጆ ለሚገኘው ፋብሪካ የሰራተኞች ምግብ ክበብ(ካፍቴሪያ) ለመስጠት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር UBE-CAF-MOJO-075

ድርጅታችን ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ/ማ ሞጆ ለሚገኘው ፋብሪካ የሰራተኞችምግብ ክበብ(ካፍቴሪያ) ለመስጠት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል።

ተጫራቾች በድርጅቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር በነጻ ከዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ/ማ ዋና ቢሮ (ቦሌ ዋርካ ታወር በስተጀርባ) በሚገኘው በስራ ሰዐት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 2/2018 ዓ.ም ድረስ መጥተው መውሰድ ይችላሉ።

የጨረታ ሰነዱን መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 5፡00 ድረስ በሰም በታሸገ ፖስታ በዋናው ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።

ድርጅታችን ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አማ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ +251 93 071 5154


Tender details

  • Deadline: 2026-09-16
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-09-16 11:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: United Beverages Share Company
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T11:38:01.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders