Catering and Cafeteria Services

ቶታል ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቶታል ኢነርጂስ ቤቴል ነዳጅ ማደያ ውስጥ የሚገኘውን ለካፍቴሪያ/ለሬስቶራንት አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማስተዳደር ብቁ የሆኑ እና ተሞክሮ ያላቸውን አገልግሎት ሰጪዎች አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል

Description

ለካፌ/ሬስቶራንት ለሚውል ቦታ የወጣ ጨረታ

Tender for Café/Restaurant Space

ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቶታል ኢነርጂስ ቤቴል ነዳጅ ማደያ ውስጥ የሚገኘውን ለካፍቴሪያ/ለሬስቶራንት አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማስተዳደር ብቁ የሆኑ እና ተሞክሮ ያላቸውን አገልግሎት ሰጪዎች አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል።

ለመወዳደር የሚፈልጉ አመልካቾች፣

  1. በካፍቴሪያ ወይም ሬስቶራንት ከ3 (ሶስት) አመት ያላነሰ ልምድ ያላቸው ቢሆን ይመረጣል፣
  2. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የተረጋገጠ እና የታደስ ንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፍይ መለያ ቀጥር ያላቸው፣
  3. ከሚመለከተው የጤና ቢሮ/የምግብና መድኃኒት ተቆጣጣሪ ባለስልጣን በዘርፉ የተሰጠ የሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ከላይ የተጠቀሰዉ ስራ የሚጠይቀውን የመስሪያ ካፒታል /ገንዘብ በግላቸው የማቅረብ አቅም ያላቸው፣
  5. ወቅታዊ የሆነና ያለፉትን 6 (ስድስት) ወራት የሚያሳይ በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ስቴትመንት ማቅረብ የሚችሉ ሆነው ከባንኩ የማረጋገጫ ደብዳቤ ማምጣት የሚችሉ።

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች፣

  1. የጨረታ ሰነዱን ከጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት ሙለጌ ህንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መስሪያ ቤት የሽያጭ ቢሮ በመገኘት የማመልከቻ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  2. ጨረታው መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ይዘጋል።
  3. ከላይ ከተጠቀሰው የጊዜ ገደብ በኋላ የሚቀርብ የማመልከቻ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
  4. ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ቶታል ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አማ.

ዋናው መስሪያ ቤት የግዥ ክፍል

ሳሪስ መንገድ ቡና ቦርድ ፤ ሙለጌ ህንፃ 7ኛ ፎቅ

ስልክ፣ 011 465 3044 ወይም 011 466 8025

 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-21
  • Bid closing time: 16:30
  • Bid opening: 2026-09-21 16:30
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Total Energies Marketing Ethiopia S.C.
  • Buyer address: Buna Bord Mullege Building 7th Floor
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T11:51:41.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders