Fuel and Lubricants
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የጨረታ ማራዘሚያ አውጥቷል
Description
አየር ላይ የዋለ ጨረታ ማራዘምን ይመለከታል
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪዎች የሞተር ዘይት ቅባቶች አቅርቦት ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ቁጥር EBC DSPA ግ.ጨ.ቁ 01/2019 በቀን 24/12/2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ጨረታ አየር ላይ መዋሉ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ ተጫራቾች ባቀረቡት ጥያቄ መሰረትና ጥያቄያቸው ተቀባይነት ስላገኘ በቀን 06/01/2019 ዓ.ም ይዘጋ የነበረው ጨረታ ማራዘምያው እንደ ሚከተለው ቀርቧል።
- በቀን 06/01/2019 ዓ.ም ይዘጋ የነበረው ጨረታ ወደ 13/01/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑ፤
- ሌሎች ከዚህ በፊት በማስታወቂያው የተገለጹት በሙሉ ማሻሻያ አልተደረገባቸውም
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መሻለኪያ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት የቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ በአካል ወይም በስልክ 011 470 2063/ 011 470 2064 መጠየቅ ይቻላል።
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን
አዲስ አበባ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a956e990a538a55f1000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-23
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ወደ 13/01/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን
- Bid opening: 2026-09-23 12:00
- Bid opening (note): ወደ 13/01/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Railways Corporation
- Buyer TIN: 0004722443
- Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T12:42:59.000Z
- Source: 2merkato