Vehicle and Machinery Sale
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/055/2018
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም
|
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት |
የጨረታመነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚከናወንበት |
|
ጨረታው |
||||||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ/ከ/ከተማ/ቀበሌ ወረዳ የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
|
||||||||
|
1 |
አቶ ሮቤል አለማየሁ አሰፋ |
ተበዳሪ |
ዓብይ |
አፓርትመንት መኖሪያ ቤት
|
ልደታ ክ/ከተማ ተግባረእድ አልሳም ሪልስቴት 16ኛ ፎቅ የቤ/ቁጥር A-16-03 |
AA000030901044
|
የቤቱ ስፋት 128,251 ካ.ሜ የጋራ መገልገያ ስፋት በፕሮፖርሽን 54,505 ካ.ሜ በድምሩ 182.756 ካ.ሜ |
21,931,200.00
|
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም
|
4፡00-5፡00
|
ለአራተኛ ጊዜ
|
|||
|
|
||||||||||||||
|
2 |
ኢንዲ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር
|
አቶ እንዳልካቸው ደመላሽ ነጋ |
ገርጂ መብራት ኃይል
|
ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ |
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ጎንደር ከተማ፣ አውቶ ፓርኩ የገበያ ማዕከል አካበቢ የሚገኝ ፣ |
1276/15
|
600 ካ/ሜ
|
12,417,131.59
|
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም
|
4:00-5:00
|
ለሦስተኛ ጊዜ
|
|||
|
ወ/ሮ ሳምራዊት አንተነህ አዳሙ
|
የመኖሪያ ቤት G+3
|
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ጎንደር ከተማ፣ አባ ሳሙኤል ሪልስቴት የሚገኝ፣
|
21787/15
|
250 ካ/ሜ
|
25,031,089.11 |
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም
|
5፡00- 6፡00 |
ለሦስተኛ ጊዜ
|
||||||
|
ተሸከርካሪዎች |
|||||||||||
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የሰሌዳ ቁጥር
|
የመያዣ አይነት/ ሞዴል |
የሻንሲ ቁጥር/ ሴሪያል ቁጥር |
የሞተር ቁጥር
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር
|
የጨረታ ቀን እና ሰዓት
|
ጨረታው የወጣው
|
|
|
1 |
ወ/ሮ መቅደስ ቢሆነኝ ተሾመ |
ተበዳሪ |
ባህር ዳር
|
ኢት-03-A12349
|
የ2021 ምርት ቻይና ሲኖትራክ
|
LLZ5BLSF9 MN887786
|
WD615.47.2 10507030767
|
9,800,000.00
|
መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. |
4:00-5:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
2 |
ገኪ ስታር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ ዮሴፍ ደስታ ሰብስቤ |
ዓብይ |
አአ-02- B39425
|
የ2015 ምርት ጃፓን ቶዮታ አውቶሞቢል
|
JMDEREV 60D075015
|
3ZR-B535676
|
4,160,000.00
|
መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. |
5፡00-6፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
የሐራጅ ደንቦች ፣
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። ላላሽነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው። ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው ይከፍላል።
6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
8. ጨረታው በተራ ቁጥር 2 ለተገለጹት ቤቶች በቡና ባንክ አ.ማ ጎንድር ቅርንጫፍ የሚካሄድ ሲሆን፣ በተራ ቁጥር 1 ለተገለጸው ቤት እና ለተሽከርካሪዎቹ በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል።
9. በተራ ቁጥር 1 እና 2 ላይ ለተገለጹት ቤቶች የባንኩን የብድር ፖሊሲና መመሪያ ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ የተወሰነ ብድር ያመቻቻል።
10.ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ:- ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-158-0863/ 011-126-3609 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-10-07
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-07 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bunna Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
- Posted at: 2026-09-07T15:38:05.000Z
- Buyer website: https://bunnabanksc.com/
- Source: 2merkato