Spare Parts and Car Decoration Materials

የድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመኪና ጎማ ከነ ከለመዳሪ ግዥ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ ከነ ከለመንዳሪ ግዥ፣ የግንባታ ቁሳቁስ ግዥ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

  • ሎት 1. የመኪና ጎማ ከነ ከለመዳሪ ግዥ
  • ሎት 2. የሞተር ሳይክል ጎማ ከነ ከለመንዳሪ ግዥ
  • ሎት 3. የግንባታ ቁሳቁስ ግዥ

ስለዚህም፡-

በዘርፉ ህጋዊ ለ2019 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

የግብር መክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢነት ባለ ስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

ታክስ ክሪናንስ የ2019 ዓ.ም ማቅረብ የሚችል

ተጫራቾች ጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በድሬደዋ እስታዲየም ጀርባ በአዲስ ህይወት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት የሚገኘው የድሬዳዋ መምህራን ኮሌጅ ማሰልጠኛ ጊቢ ውስጥ በሚገኘው ግዛዊ ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳሬክቶሪት ቢሮ በመቅረብ መግዛት የሚችል

ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ከጨረታ ሰነዱ አያይዞ ማቅረብ የሚችል

ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በፓስታ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት በስራ ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ የሚወዳደሩትን ዋጋ በመሙላት

የጨረታ ሰነዱን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት ይታሸጋል በዛው እለት ከጠዋቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። ይህ ቀን ግን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል

ማሳሰቢ፡- 1. ቢሮው ጨረታውን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁትር 011125128435 መደወል ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-17 12:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Adminstration Education Bureau
  • Buyer address: Dire Dawa Administration Education office Dire Dawa Ethiopia
  • Bid bond: 30,000.00 ብር
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Sep 02, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T15:44:33.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders