Printing and Publishing
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ባጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታው ለመሳታፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፣
1ኛ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የታደሰ ህገዊ የንግድ ፈቃድ ያለቸዉ እና የዘመኑን የ 2018 ግብር የከፈሉ፡፡
2ኛ ተጫራቾቹ በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
3ኛ በገንዘብና እኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና የታደሰውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4ኛ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠለት ለመድሃኒት የህክምና መሳሪያ እና ህትመት ግዢ (CPO) 10,000 (አሥር ሺህ) ብር ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
5ኛ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ጋር መሆኑን ወይም አለመሆኑን መግለፅ አለባቸው፡፡
6ኛ የጨረታ ተሰታፊዎች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ቴክኒካሉ እና ፋይናንሻሉን ለብቻ ዋናውን እና ፎቶኮፒውን በመለየት በተለያየ ፖስታ ተሽጎ ነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል ዉስጥ በተዘገጀዉ የጫረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርበታል።
7ኛ ጨረታዉን ያሸነፈ ተጫራች ዕቃዉን ነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ በመቅረብ በባለሙያ ታይቶ ርክክብ የሚፈጸም ይሆናል፡፡
8ኛ የሚገዙ ዕቃዎች በተሰጠዉ እስፔስፍኬሽን መሠረት ከልቀረቡና ማንኛዉንም ዓይነት ስህተት ቢፈጠር ሃለፊነቱ የአቅራቢዉ ድርጅት ይሆናል፡፡
9ኛ የሚቀርበው ሰነድ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ፡፡
10ኛ ተጫራቾች የጨራታ ሠነዶችን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ገዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሥራ አምስት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ከነጆ አጠቃላይ ሆሰፒታል የማይመለስ 100 (መቶ) ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
11ኛ ጨረታዉ የሚከፈተዉ በአሥራ አምስት የሥራ ቀን በኃላ በማግስቱ በ3:00 ተዘግቶ ተወዳደርዎች ወይም ሕጋዊ ዉክልና ባላቸዉ ሰዎች አጠገብ በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
12ኛ. ተጫራቾች በተጠቀሰዉ ሰዓት ባይገኙም ጨረታዉ በሰዓቱ የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
13ኛ. እንደ አስፈላጊነቱ ከተጫራቶቹ አሸናፊ የሆኑ ጋር የዉል ስምምነት እስከ ሰኔ 30/2019 ሊቆይ ይችላል፡፡
14ኛ. በጨረታዉ ያሸነፈዉ ተጫራች የ ጨራታዉን ግዴታ ባይወጣ ለዉል ማስከበሪያ 10% ያስያዘዉን ገንዘብ ለሆስፒታሉ ገቢ ይሆናል፡፡
15ኛ, መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብታችን የተጠበቀ መሆኑን እንገለፃለን
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0930076418,093076419
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-09-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ገዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሥራ አምስት የሥራ ቀን በኃላ በማግስቱ በ3:00
- Bid opening: 2026-09-25 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ገዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሥራ አምስት የሥራ ቀን በኃላ በማግስቱ በ4:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Nejo General Hospital
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
- Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 08, 2026)
- Posted at: 2026-09-08T08:31:28.000Z
- Source: 2merkato