Food and Beverage
የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ የሚስፈልጉ ግብዓቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019ዓ/ም
የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ የሚስፈልጉ ግብዓቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 1. ለተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚዉል ግብዓቶች፣ ሎት 2. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 3. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 4. የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ሎት 5. የምግብ እቃዎች፣ ሎት 6. የህንጻ መሳሪያዎች፣ ሎት 7. የስፖርት ቁሳቁስ እቃዎች፣ ሎት 8. ኤሌክትሮኒክ እቃዎች፣ ሎት 9. የወተት ላሞች ፉርሽካ እና ሎት 16 የውሃ እቃዎች ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. የ2019 ዓ.ም በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
2. በግብር አመቱ ተገቢዉን የታክስና የግብር ሁኔታ የተወጡ መሆኑን የሚያሳይ ክሪላንስ የሚያቀርቡ፡፡
3. የግዥዉ መጠን ከብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. የሚገዙ የእቃዎች አይነት እና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ለማግኘት ይችላሉ፡፡
6. ጨረታ ሰነዱን ከ1-16 ሎት ድረስ ከቢሮ ቁጥር 6 በመቅረብ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) መግዛት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2 በመቶ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/c) የቀረበ ዋስትና እንዲሁም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ትዕዛዝ ማስያዥ አለባቸዉ፡፡
8. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ግ/ን/አ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 8 ማስገባት አለባቸው፡፡
9. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ተዘግቶ በዚያው እለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ወደ ቀጣዩ የሥራ ቀን ይተላለፋል፡፡
10. ጨረታው በእያንዳንዱ ፍላጎት በሎት ድምር ዋጋ ነው፡፡
11. አሸናፊው በገባው ውል መሰረት እቃዎችን እስከ ተቋሙ ንብረት ክፍል ድረስ የማድረስ ግዴታ አለበት፡፡
12. መ/ቤቱ ከተዘረዘረዉ ግዥ መጠን 20 በመቶ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፡፡
13. በጨረታዉ ስርዝ ድልዝ የቁጥር ስህተት ካለ ሰነዱ ተቀባይነት አይኖረዉም፡፡
14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
15. ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 08 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 033 111 46 84 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-18
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00
- Bid opening: 2026-09-18 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡30
- Region: Amhara
- Publishing entity: የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Be'kur (Sep 07, 2026)
- Posted at: 2026-09-08T08:33:41.000Z
- Source: 2merkato