Health Related Services and Materials

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን

1. KAESER COMPRESSOR (S.No :- 2331 Model No:- ASD 60T),

2. PSA OXYGEN GERATOR (S.no:- 2820128-1 MODEL NO:- As- J(600)

3. RIX Booster spare part kit, (S.No:- 15272 Model No:-2v3B-4.1V-PIC በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 

በጨረታው ለመሳታፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፣

1ኛ. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የታደሰ ህገዊ የንግድ ፈቃድ ያለቸው እና የዘመኑን የ 2018 ግብር የከፈሉ፡፡

2ኛ. ተጫራቾቹ በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3ኛ. በገንዘብና እኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና የታደሰውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡

4ኛ, ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማሰከበሪያ በባንክ የተረጋገጠለት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን ግዢ (CPO) ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ) ብር ማቅረብ የሚችሉ ፡፡

5ኛ. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጫማሪ እሴት ታክስ (VAT) ጋር መሆኑን መግለፅ አለባቸው ::

6ኛ.የጨረታ ተሰታፊዎች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ቴክኒካሉ እና ፋይነንሽሉን ዋናውን ና ፎቶኮፒውን በመለየት በተለያየ ፖስታ ተሽጎ ነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል ውስጥ በተዘገጀው የጨረታ ሣጥን ማስገበት ይኖርባታል፡፡

7ኛ. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ዕቃውን ነጆ አጠቃለይ ሆስፒታል ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ በመቅረብ በባለሙያ ታይቶ ርክክብ የሚፈጸም ይሆናል፡፡

8ኛ. የሚገዙ ዕቃዎች በተሰጠው እስፔስፍኬሽን መሰረት ከልቀረቡና ማንኛውንም ዓይነት ስህተት ቢፈጠር ሃለፍነቱ የአቅራቢው ድርጅት ይሆናል፡፡

9ኛ. የሚቀርበው ሰነድ ድልስ ሰረዝ መኖር የለበትም፡፡

10ኛ. ተጫራቾች የጨራታ ሠነዶችን ይህ መስታወቂያ በአዲስ ዘመን ገዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃያ የሥራ ቀናቶች ውስጥ ከነጆ አጠቃላይ ሆሰፒታል የማይመለስ 100 (መቶ) ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ ።

11ኛ. ጨረታው የሚከፈተው ከሃያ የሥራ ቀን በኃላ በማግስቱ በ3:00 ተዘግቶ ተወዳደሪዎቸ ወይም ሕጋዊ ውክልና በላቸው ሰዎች አጠገብ በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

12ኛ. ተጫራቾች በተጠቀሰው ሳዓት ባይገኙም ጨረታው በሰዓቱ የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

13ኛ. ማንኛውም ተጫራች ለሚያቀርበው መሣሪየ ብራንድና ማርኩን ግልጽ አድርጎ በሠነድ አያይዞ ማቅረብ አለበት።

14ኛ. እንደ አስፈላጊነቱ ከተጫራቶቹ አሸናፊ የሆኑ ጋር የውል ስምምነት እስከ ሰኔ 30/2019 ሊቆይ ይችላል።

15ኛ. በጨረታው ያሸነፈው ተጫራች የ ጨራታውን ግዴታ ባይወጣ ለውል ማስከበሪያ 10% ያስያዘውን ገንዘብ ለሆስፒታሉ ገቢ ይሆናል፡፡

16ኛ. ጨረታውን በከፍል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብታችን የተጠበቀ መሆኑን እንገለፃለን ::

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0930076418,093076419
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-10-01
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ መስታወቂያ በአዲስ ዘመን ገዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሃያ የሥራ ቀን በኃላ በማግስቱ በ3:00
  • Bid opening: 2026-10-01 12:00
  • Bid opening (note): ይህ መስታወቂያ በአዲስ ዘመን ገዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሃያ የሥራ ቀን በኃላ በማግስቱ በ4:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Nejo General Hospital
  • Bid bond: 20,000 (ሀያ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Sep 08, 2026)
  • Posted at: 2026-09-08T08:38:38.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders