Chemicals and Reagents
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የፈለገ ህይወት ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፈ/ህ/ጤ/ጣ/001/2019 )
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የፈለገ ህይወት ጤና ጣቢያ ለ2019ዓ.ም በጀት ዓመት ለ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ
- የተለያዩ መድሃኒት እና ሬኤጀንቶች፣
- የአላትራሳውንድ አገልግሎት፣
- የተለያዩ ህትመቶች፤
- የፅህፈት መሳሪያዎች፤
- የጽዳት እቃዎች፣
- የደንብ ልብስና የደንብ ልብስ ስፌት፤
- ቋሚ የቢሮ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤
- የኮምፒውተር፤ የፎቶኮፒ ማሽን፤ የፕሪንተር፤
- የጄኔነተር ሰርቪስ እና የጥገና፣
- የሰራተኞች መመገቢያ የካፌ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም
ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ።
- በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው።
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላችሁ።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ሊስት ውስጥ የተመዘቡበትን መስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።
- የጨረታ ሰነዱን 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመግዛትና የጨረታ ሰነዱን በትክክል በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባችሁ።
- የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትናን በሚመለከት ተጫረቾች በሚወዳደሩበት አቀርቦት ላይ (CPO)ማሲያዝ ይኖርባቸዋል።
- የአልትራሳውንድ መመርመሪያ ማሽን ማቅረብ የሚችል።
- በዘርፉ ህጋዊ የትምህርት ማስረጃ እና የታደሰ የሙያ ፍቃድ ያለው።
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት በሎት |
ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ወይም ቅድመ ሁኔታ ባስቀመጠው የባንክ ዋትና |
|
ሎት 1 |
የተለያዩ መድሃኒት እና ሬኤጀንቶች |
5000.00 |
|
ሎት 2 |
የተለያዩ የህትመት ስራዎች |
3000.00 |
|
ሎት 3 |
የጽዳት እቃዎች፤ የፅህፈት መሳሪያ፤ የደንብ ልብስ ፣የደንብልብስ ስፌት |
3000.00 |
|
ሎት 4 |
ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች |
3000.00 |
|
ሎት 5 |
የፎቶኮፒ ማሽን፤ የኮምፒዩውተር፤ የፕሪንተር፤የጄኔነተር ሰርቪስና ጥገና፣ |
2500.00 |
|
ሎት 6 |
የሰራተኞች የመመገቢያ የካፌ አገልግሎት |
3000.00 |
|
ሎት 7 |
የአልትራሳውንድ ማሽን አገልግሎት የሚሰጥ መሳሪያውን ይዞ የሚቀርብ 40% ለተቋሙ 60% ለአገልግሎት ሰጪ |
5,000.00
|
- ለተሸነፊዎች የጨረታ ማስከበሪያ በ15 ቀናት ውስጥ ይመለስላቸዋል።
- ጤናጣቢያው ጨረታውን የተሸለ መንገድ ካገኘ በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታውን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2፡30እስከ 11፡00 ሰአት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰአትና ቀን ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛውቀን ከጣዋቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡00 ሰአት የሚከፈት ሲሆን አስራ እንደኛው ቀን ግን ቅዳሜና እሁድ ወይም የባአላት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጤና ጣቢያው የክፍያ ሂሳብ ክፍል የሚከፈት ይሆናል።
- ተጫራቾች በጨረታው ሰነዱ ላይ በተገለጸው መሰረት ናሙና መቅረብ ያለባቸውን ፍላጎቶች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
ማሳሰቢያ፡- የጨረታ ሰነዱን ስታስገቡ ኦርጅናሉንና ኮፒውን በሁለት ፖስታ አሽጋችሁ ማስገባት አለባችሁ።
ከላይ የተጠቀሰውን ማስረጃዎቻችሁን በኮፒው የጨረታ ሰነድ ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ።
አድራሻ፡- ወረዳ 4 ጎተራ ኮንዶሚኒየም አጠገብ ከሀሌሉያ ሆስፒታል ጎን
ስልክ ቁጥር-01186681824/20
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ04 የፈለገ ህይወት ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-18
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-18 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Felege Hiwot Health Post
- Buyer address: በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 04 ፈለገ ህይወት ጤና ጣቢያ ጎተራ ኮንደሚኒየም ሙሉ ወንጌል ቸርች አጠገብ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 07, 2026)
- Posted at: 2026-09-08T09:21:45.000Z
- Source: 2merkato