Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase

የሲዳማ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Description

 የጨረታ ቁጥር 001

የሲዳማ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2019 በጀት ዓም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ አሳውጆ የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የግዥ ዓይነቶች ከዚህ በታች በቀረበው ሰንጠረዥ ላይ በየሎታቸው ቀርበዋል፡፡

.

የግዥ ዓይነት

ብዛት

 

ሎት አንድ/ተሽከርካሪ

1

ሞተር ሳይክል የኤሌክትሪክ

7

 

ሎት ሁለት ኤሌክትሮኒክስ

1

ዴስክቶፕ ኮፒተር

12

2

ላፕቶፕ

20

3

ፕሮጀክተር

3

4

ፕሪንተር

12

5

ላፕቶፕ ባትሪ

2

6

ኮፒ ማሽን

1

 

ሎት 3 ስቴሽነሪ

1

የተለያዩ ብዛት ያላቸው የጽህፈት መሳሪያዎች

በጨረታ ሰነድ የሚገለጽ

 

ሎት 4

 

 

የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ለማስጠገን የሙያ  ስራ/የእጅ ዋጋ ማቅረብ የሚችል

ፓራዶ፤ ሀይሉክስ፤ ሀርድቶፕ፤ሎንግቤዝ፤ ሳንድ ስቶርም፤ ዩኤን ፎርድ

 

ሎት 5 ፈርኒቸር

 

1

ኤክስኪዩቲቭ ማኔጀርያል ቴብል

ሴት

2

የባለጉዳይ ወንበር

20

3

ኮፊ ቴብል

4

4

የባለሙያ ጠረጴዛ

10

5

ማኔጀርያል ጠረጴዛ

4

6

የባለሙያ ወንበር

10

በዚሁ መሰረት

  1. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  3. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።
  4. የግብር ከፋይነት ሰርትፊኬት/Tin-No/ ያላቸው።
  5. የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት ያለው/ላት
  6. ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሀዋሳ በሚገኘው የ/ሲ/ክ/ሴ/ወ/ማ/ጉ/ቢሮ ቁጥር 03 የማይመለስ 300 ብር በባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000342557019 በማስገባት ያስገባበትን አድቫይስ ይዞ በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላል።
  7. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ለሥራ ቀናት አየር ላይ ይውላል።
  8. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 10ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰአት ድረስ ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  9. ጨረታው አየር ላይ መቆያ ጊዜ ባበቃበት ቀን 6፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው በጋዜጣ የሚውልበት የመጨረሻ ቀን በዓል፣ ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰአት ታሽጎ ይከፈታል።
  10. ተጫራቾች ለሎት አንድ 30000.00/ሰላሳ ሺህ /ብር ለሎት ሁለት 20000.00/ሃያ ሺህ /ብር ለሎት 3፣ 5000.00/አምስት ሺህ/ ለሎት 4፣ 20000.00/ሃያ ሺህ/ ብር ለሎት 5፣ 20000.00/ሃያ ሺህ/ ብር ብቻ ሲፒኦ የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው።
  11. ቢሮው የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- ለበለጠ መረጃ 0991042956/0972588858 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰአት
  • Bid opening: 2026-09-17 14:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰአት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Sidama National Regional State Office of Women, Youth and Social Affairs
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 07, 2026)
  • Posted at: 2026-09-08T10:01:22.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders